@emybethweletmarya: የኔ ሴት አንብቢዉ፡፡🙏🏻 ✔️ሴት ነኝ ለማለት ከፈለግሽ ውብ ቀሚስሽን ልበሺ፡ ✔️ልባም ሴት ለመሆን ከፈለግሽ ክብርሽን ጠብቂ፡ ✔️መልካም ሴት ለመሆን ከፈለግሽ ከዝሙት እራቂ፡ ✔️በአንገትሽ ማህተብ አስረሽ እራቆትሽን አትሂጂ፡ ✔️ሴት ከሆንሽ የወንድ ልብስ አትልበሺ፡ ✔️ዝሙት እና ያልሆነ አለባበስ ማሳየት ጥቅሙ ሀጥያት እንጂ ሌላ ታሪክ የለውም፡ ✔️እውነት እግዚአብሄርን ፈርተሽ ለመኖር ከፈለግሽ ቃሉን በተግባር ተግብሪው፡፡ ✔️አንድ ሴት እግዚአብሄርን ፈራሁ ካለች ክብሯ ጠብቃ ለስጋ ወደሙ ስትበቃ፣ ነዉና ስለዚህ እህቴ ሆይ አንድ ወንድ ሁሉ የሚያገባሽ አይምሰልሽ። አስተውይ!!! ✔️ለሁሉም ግዜ አለዉ ትግስት ይኑርሽ፡፡ ሰው አለባበስ እና ውበት ያያል፡ ✔️እግዚአብሄር ግን ልብ እና ኩላሊት ይመረምራል፡፡ ✔️ስለዚህ የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነው፡፡ የተግባር ሰዎች ያድርገን እንደ ቃሉ ያኑረን አሜን አሜን አሜን🦋

እመቤት 12☦️21✝️27☦️
እመቤት 12☦️21✝️27☦️
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 29 August 2026 08:13:48 GMT
2430
282
7
35

Music

Download

Comments

user2983013955854
ለሁሉም ጊዜ አለው :
2026-08-29 18:04:10
0
emot5812
emote :
amen
2026-08-29 17:47:44
0
zegeyesh
💒❤ ሳለ ሚካኤል 12❤ :
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
2026-08-29 18:59:53
0
my.dera4
my dera :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-29 15:58:27
0
smelash.aster
yordu 💝 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-29 15:44:59
0
user3992515814154
✝️መአዛ ዘማህበረ ሥላሴ 🙏 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤗🤗💙
2026-08-29 09:58:59
0
mulu.wedajo
አለማመኔን እርዳው ጌታዬ :
🥰🥰🥰❤️
2026-08-30 20:46:06
0
To see more videos from user @emybethweletmarya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About