@weyni212723: የአፋልጉኝ ተማጽኖ #ሕፃን ፊዮና ሰለሞን (ናኒ) ትባላለች። ዕድሜ: 7 ዓመት አድራሻ: ቦሌ ቡልቡላ፣ ፍቅሬ ኮርስፓኛ (አዲሱ) ጀርባ፣ ካቮድ - ግሪን ኤሪያ የእናት ስም: ሄለን ሀይለሚካኤል — 0911036874 የአባት ስም: ሰለሞን ፋንታሁን — 0913035895 የለበሰችው: ነጭ ቲሸርት እና ፒንክ ሱሪ ልጅቷ ከቤት የወጣችው 12:00 ሰዓት ሲሆን፣ ከዚያ በኋላ ወደ ቤት አልተመለሰችም። ጉዳዩ በቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ፖሊስ ጣቢያ ሪፖርት ተደርጓል። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ ወይም ልጅቷን ያያችሁ እባካችሁ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ። እባካችሁ ሼር በማድረግ እንዲደርስ እርዱን! 🙏
weyni
Region: ET
Saturday 29 August 2026 08:43:18 GMT
Music
Download
Comments
my mom 🌎 :
yena konj embate debka kebtsb tagngesh
2026-08-30 04:40:33
0
Helen Getachew :
kidus giyorigis fitune redet fetino ydresilsh 🤲🤲
2026-08-30 11:05:51
0
abush birhanu :
fexari tiridash keba new
2026-08-30 14:03:53
0
cocob dire :
please God help them 🙏
2026-08-30 11:48:04
0
one united African properties :
“Kids are the final destination of love. ” Because love becomes more meaningful when it is passed forward—through care, sacrifice, guidance, protection, and the hope of building a better future for the next generation. Children are not just the result of love; they are one of the greatest reasons love continues. ❤️
2026-08-30 14:06:02
0
Nunu h :
አላህ ይርዳቼሁ ወይኔ በቅርብ ወደደስታ ይቀይርላቺሁ
2026-08-30 07:44:00
27
Elsa :
efffffffff fetari yridshe
2026-08-30 09:30:31
0
Mahidere Mitiku :
ልዑል እግዚአብሔር ጥላ ሆኖ ወደሚወዳት ወደምትወደው ቤተሰቧ ይመልስልን አደራውን
2026-08-29 20:42:00
101
yebegaesht tezera :
እመቤቴ በቀሚሷ ከክፉ ሰዎች እጅ እና አይን ደብቃ ከእናትሽ እቅፍ በሰላም ትመልስሽ
2026-08-29 23:47:29
53
UMU ISMAIL :
የኔ ውድ እናትሽ እንዴት ሆና ይሆን አላህ በሰላም ያስገኝሽ የኔ ማር
2026-08-30 04:58:49
21
user :
የፈጠራት በምህረቱ ከእናትዋ ጉያ ይመልሳት
2026-08-30 01:18:08
15
Dibo💓💓Shalom💓💓 :
ጌታ እየሱስ በሰላም ይጠብቅሽ
2026-08-30 12:48:44
3
addis.alemu :
በሰላም ትግባላቹ ምንም ሳይነካት
2026-08-30 08:12:48
3
ገጣሚ ለማ ከበደ 2🐝 :
2026-08-30 10:58:49
1
@❤mare buchw :
እማምላክ ካንቺ ጋር ትሁን🙏
2026-08-29 21:08:03
4
Abebech Bizuneh :
በለተ ቀናቸው ተክልዬ በሰላም በጤና ወዴ ቤትዋ ይመልሱልሽ
2026-08-30 11:59:42
1
sabir anwar :
አላህ ይፈርጅሽ
2026-08-30 10:47:20
1
known++ :
ፈጣሪ ሆይ እቺን ብላቴና አንተ በደምህ ሸፍናት ኡፍ
2026-08-29 16:02:15
4
lyu yeababi :
fetari beselam wede betua ena betesebochu ymelsat
2026-08-30 03:36:07
2
K1221@ ❤Yimer :
እግዚአብሔር ናንዬ በሰላም ወደቤቷ መልሳት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-30 05:21:17
3
Denin :
ፈጣሪ በሰላም ወደ ቤተሰብሽ ይመልስሽ🙏🙏🙏
2026-08-30 03:42:46
2
UMU EMRAN :
ኡፍየኔ ውድ እናትሽ እንዴት ሆና ይሆን አላህ በሰላም ያስገኝሽ የኔ ማር
2026-08-30 13:57:01
1
beta number1 :
አንድዬ በሰላም ይመልስሽ ከክፉ አይን ሽፍን ያድርግሽ
2026-08-30 03:33:45
4
Mahi :
አቤቱ ጌታ ሆይ ጠብቀህ ወደ ቤተሰቧ መልሳት
ዳንኤል ከአንበሶች አፍ የጠበክ ብሩክታዊትን ከዘንዶ ያዳንክ አምላክ ይህችን እንቡጥ አበባ በደምህ ከልላት🙏
2026-08-30 09:01:04
4
Meti🥰🙏 :
😳😳😳 ጌታ ሆይ አደራ ለቤቷ አበቃት።
2026-08-30 07:56:45
1
To see more videos from user @weyni212723, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.