@userecmajme710: ✍️የኤርምያስ ሙሾ ነቢዩ ኤርምያስ በውስጧ በወርቅና በብር የተለበጡ የኪሩቤል ሥዕል፣ የሥርየት መክደኛው፣ልብሰ ተክህኖው፣ የከበሩ ንዋየ ቅድሳት በቤተ መቅደስ ነበሩ፤ በኋላ ግን ሲጠፉ አይቶ ሙሾ አውጥቶ አለቀሰ፥በእኔ ዘመን የአንድ የኤርምያስ ሙሾ ሳይሆን የብዙ ኤርምያሶች ሙሾ ቢኖር የደረሰበን ኀዘን በትክክል አይገልጸውም። ✍️አሁን በኃጢአት የምትጠፋው ነፍስ ቀድሞ እንደነበረው መቅደስ በወርቅ፣ በብር ሳይሆን የተሠራችው በክርስቶስ ደም ነው የተዋጀች፤ የቅድሞዋ መቅደስ የተዋበች በምድራዊ ነገር ነው። ይህቺዋ ነፍስ ግን በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ነው፤ የቀድሞዋ የኪሩቤል ሥዕልና የሥርየት መክደኛው ነበር ያለባት፥ የአሁኗ ሕያዊት መቅደስ ግን የሥላሴ ማደራያ ናት።መቅደሷ ከመቅደሱ ከበለጠች ሙሾውም ከሙሾው መብለጥ አለበት። እረኞች ሆይ ኑ ሙሾ እናውጣ!! መምህር ናትናኤል ባዬ (የ፬ ጉባኤያት መምህር ) https://t.me/natinaelbaye

☦️ዓነ ዘክርስቶስ☦️
☦️ዓነ ዘክርስቶስ☦️
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 29 August 2026 08:54:17 GMT
116
20
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @userecmajme710, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About