@dr.abiy: አድራሻ:- አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንፃ ጀርባ። የቀጠሮ ማስያዣ ስልክ ባዮ ላይ አለ። #eliteentcenter #fyp ተመስገን

ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 August 2026 08:57:33 GMT
58088
3626
398
102

Music

Download

Comments

yibegejeraw2
ገብረ ኢየሱስ 2 :
ዶክተር ቋንጣ ፍርፍር ጋብዘኝ ከተማረ ሰው ጋ በልቸ አላቅም ለኔ እንደ ንስሀ ነው 🙏
2026-08-29 09:18:34
68
alpha_3_18
Aela£ ♐︎🕷 :
😁እሸው እንቺ
2026-08-29 09:36:10
55
sari.konjo1
sari konjo :
ምንድ ነው ሰሀኑ እያዳለጠህ ነው እንዴ ዶክተር 😁😁
2026-08-29 11:24:22
22
shegeda1
Shegeda :
Eating food and consuming tea at the same time causes iron deficiency anemia sibal semichalew.
2026-08-29 09:36:26
4
ethflowers
EthioFlowers :
Eating or working ?
2026-08-29 18:21:16
2
daniel.tindye
Official Daniel.Tindye✅ :
Have a blessed lunch.
2026-08-29 09:01:26
0
tewfik19
tewfik19 :
ዶክ አእምሮዬ ውስጥ እሚታየኝ ብዙ ገንዘብ አለ ደብቀን እናውጣው ሃብታም እንሆናለን
2026-08-29 09:03:45
11
todda245848
toda :
So why doctors recommend me in order not to drink tea while eating?😭
2026-08-29 09:55:16
2
user9460175880223
mase :
ዶ/ር ምግብ እየበሉ ሻይ መጠጣት ለካንሰር ያጋልጣል የሚል ነገር ሰምቻለሁ ውሸት ነው ??
2026-08-29 10:24:52
6
user9049580053613
Henok zeriga :
dr. ምግብ ለ ሴዶም ኣልጠቀመዉም ተወዉ
2026-08-29 09:30:48
17
abduendris67
abduendris67 :
first yesssssss
2026-08-29 08:59:34
5
userco1eie6pr8
hani :
በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ስልካቸው 09_70_13_35_08 በኢሞም በዋሳፕም  ደውላችሁ  አማክሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏🙏🙏
2026-08-29 11:01:56
2
user2747471241997
ዱሩ :
ምንም ብታደርግ ያምርብሃል
2026-08-29 13:45:35
2
jerreee24
jerreee :
ዶክተርዬ እንብላ በናትህ ጋብዘኝ
2026-08-29 14:08:37
2
myson207
Hayat Hayu :
ዶክተር ምግብ እየተበላ ሻይ አይጠጣም
2026-08-29 16:06:10
1
redwan5621
1550 :
ዶክተር ፈይት ጀርክ
2026-08-29 11:31:06
2
generatorpunpmachinery
@machine used 💫💰Generators :
ዶክተር የፍርፍር ቀዶ ጥገና ሲያረጉ የተለየ ነው ትርፍ አንጀት እንዳይዞት
2026-08-29 13:43:18
2
football20252025
@football :
ዶክተር ስትጎርስ ሳህኑ ላይ የምታንሸራሺረው አልገባኝም እኛ እስከ ዛሬ የኛ የተሳሳተ አጎራረስ ነበር ማለት ነው??😆
2026-08-29 09:27:17
4
nahome6874
Nahome :
ምንድ ነው ዶ/ር ብቻ መብላት? አንብላ አይባልም።
2026-08-29 16:04:52
1
muna.geeee
Muna Geeee 🙏🙏🙏 :
እዴ Dr የፍርፍር ጭብጦ ልሰራ ነው ብዬ አያየውህ😂😂
2026-08-29 17:06:10
4
azebshiferaw
azebshiferaw :
የተባረከ ይሁን የኛ ጀግና
2026-08-29 09:30:08
2
mulugata19
mila 19 :
ኧረተው ዶክተረ ተው
2026-08-29 11:31:06
2
user445500797482
preety pree :
docterye tonsiloctomy teserche neber be halitosis case mknyat. fetmo edn yhon ebakh awo belegn bezi case rasen eskematfat mukera dershalew.
2026-08-29 15:20:04
1
lijgirma3
🌦тєρρι🌦 :
first
2026-08-29 09:01:22
3
To see more videos from user @dr.abiy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About