@yuiyui_biyou_05: 新作バーム、開けた瞬間から違った #PR #ミラー #秒溶けバーム #生バーム #新商品

ゆい / yui_05
ゆい / yui_05
Open In TikTok:
Region: JP
Saturday 29 August 2026 09:30:04 GMT
2302
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @yuiyui_biyou_05, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

💡 ስለ መልቲሜትር ማወቅ ያለብንን በ3 ቀላል ስቴፖች! ቪዲዮው ወደፊት ስለሚጠቅማችሁ ፌቨራይት (Save) ማድረጋችሁን አትርሱ! 📌 🛠 1. የመልቲሜትሩ ዋና ዋና ፓርቶች  * ዲስፕሌይ (Display): ንባብ የምናይበት  * ዳያል ኖብ (Dial Knob): መምረጫው  * ፕሮቦች (Probes): ፖዘቲቭ (+) እና ኔጌቲቭ (-)  * ሆልድ በተን (Hold Button): የሚቀያየረውን ንባብ አቁመን ለማየት ⚙️ 2. የመልቲሜትር ሞዶች (Modes)  * DC Voltage: ለሪሲቨር ቦርዶች እና የተለያዩ ባትሪዎች መለኪያ  * AC Voltage: ከሶኬት ለሚመጣ ቀጥታ ኤሌክትሪክ መለኪያ  * Diode/Continuity Mode: ኮምፖነንቶች መስራታቸውን በድምፅ (Beep) እና በቫልዩ ለማረጋገጥ  * Ampere: የከረንት ፍሰት መለኪያ (ከ200mA - 10A) — ፕሮቡን shift ማድረግ እንዳትረሱ!  * Resistance: በኦሆም (Ohm) ሬዚስተሮችን እና ፖቴንሾሜትሮችን መለኪያ  * Capacitance: በፋራድ (Farad) የካፓሲተሮችን አቅም መለኪያ (ፊዚካል ዳሜጅ ሳይታይባቸው አቅማቸው የቀነሱትን ለመለየት) 🔍 3. ኮምፖነንቶችን መለካት እያንዳንዱን ኮምፖነንት ትክክለኛው ሞድ ላይ በማድረግ ቫልዩን (Value) እና ደህንነቱን በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። 👇 ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ ፃፉልኝ! ላይክ፣ ሼር እና ፎሎው በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🙏 #Multimeter #Electronics  #TechTips #መልቲሜትር #ኤሌክትሮኒክስ

About