@ismal.adamou60:

Ismaël Adamou 🇳🇪🇧🇯🇹🇷
Ismaël Adamou 🇳🇪🇧🇯🇹🇷
Open In TikTok:
Region: BJ
Saturday 29 August 2026 13:36:31 GMT
3158
292
24
14

Music

Download

Comments

ibrahimzarma902
Ibrahim Zarma :
🇳🇪🇳🇪🇳🇪🇳🇪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-08-29 21:59:08
0
mes.yeux04
Nazirou :
❤️❤️❤️
2026-08-29 22:12:03
0
seybou2551
seybou :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-29 22:11:14
0
user53175327923666
bachiru Moussa :
😂😂😂
2026-08-29 21:50:49
0
suraji.abdullahi8
Suraji Abdullahi :
🥰🥰🥰
2026-08-29 21:27:07
0
user5162274452379
ha :
🥰🥰🥰
2026-08-29 21:24:11
0
abdou.nassirou92
Nassirou :
🥰🥰🥰
2026-08-29 21:04:00
0
abdou.nassirou92
Nassirou :
😂😂😂
2026-08-29 21:03:49
0
massour794
massour :
🥰🥰🥰
2026-08-29 20:57:36
0
salammumuni116
barry :
🥰🥰🥰
2026-08-29 20:50:05
0
salammumuni116
barry :
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-08-29 20:49:40
0
ibrahim.boubacar484
Ibrahim Boubacar :
🥰🥰🥰
2026-08-29 20:21:53
0
user3285001038477e
user3285001038477eddhh :
👍👍👍
2026-08-29 20:19:40
0
user1301011254670
Fadali :
👍👍👍👍
2026-08-29 20:04:04
0
ismail.adamou.gor
Ismail adamou Gorgno :
🥰🥰🥰
2026-08-29 19:47:40
0
ilyassou.adamou1
Ilyassou Adamou :
🥰🥰🥰
2026-08-29 19:47:15
0
mahamadouaoussouk6
Mahamadou aoussouk :
👏👏👏👏
2026-08-29 19:38:15
0
ibrahima4932
Ibrahima :
🥰🥰🥰
2026-08-29 18:35:43
0
zakou55814744
zakou zakon 4567 :
❤️❤️❤️
2026-08-29 17:26:35
0
osmanamadu661
Osman Amadu :
😅😂😂😂😂😂
2026-08-29 17:07:08
0
chauffeurinternational3
Abdoulaye :
🥰🥰🥰
2026-08-29 14:01:41
0
mammet01
Mohamed227 :
🥰🥰🥰
2026-08-29 13:59:04
0
verdedi39115940
Abdoulkadil :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-29 22:17:35
0
To see more videos from user @ismal.adamou60, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ነሐሴ 24 ቀን የእናታችን የቅድስ ክርስቶስ ሰምራ የዕረፍቷ መታሰቢያ ነው እና #እንኳን  #አደረሳችሁ  ☞ልመናዋ አማላጅነቷ ለዘዓለሙ ከእኛ ጋር ይኑር፡፡ ☞---በመጨረሻም እንዲህ ሆነ ከሦስት ዓመት በኃላ እናታችን ክርስቶስ ሠምራ በጣና ባሕር ውስጥ ሳለች ለጌትነቱ ክብር ምስጋና ይሁንና ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እሰዋ መጣ፡፡ ]ከሱም ጋር ሚካኤል ገብርኤል ሩፋኤል እናቱ ማርያም መጡ፡፡ ዓሥራ አምስቱ ነቢያት ዓሥረ ሁለቱ ሐዋርያት ሰባ ሁለቱ አርድአት ጻድቃን ሰማዕታት ደናግልና መነኮሳት ሌሎች ሁሉም በየማዕረጋቸው በየነገዳቸው መጡ፡፡ ☞የእግዚአብሔር ባለሟል ወይም ወዳጅ ይህች ክርስቶስ ሠምራ በእውነት ብፅዕት ነች እያሉ ዘመሩ፡፡ ☞በዚያን ጊዜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶ ወዳጄ ክርስቶስ ሠምራ ሆይ ዛሬ ከዚህ ከሚያልፈው ዓለም ወደ ማያልፈው ዓለም ላስተላልፍሽ መጥቻለሁ አላት፡፡ ☞ድካምሽ ወደ ዕረፍት ኅዘንሽ ወደ ደስታ ችግርሽ ወደ ብልጽግና ተለውጦለሻል፡፡ ☞እውነት በእውነት እልሻለሁ ወይም እነግርሻለሁ በፍጹም ደስታ መታሰቢያሽን ያደረገ በመንግሥተ ሰማያት እስደስተዋለሁ፡፡ ☞በችግሩ ወይም በጭንቁ ጊዜ በመታመን ስምሽን ቢጠራ እኔ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ አድነዋለሁ፡፡ ☞የገድልሽን ዜና የሚናግረው መጽሐፍ የጻፈ ወይም ያጻፈ እኔ ስማቸውን በሕይወት መጽሐፍ እጽፍላቸዋለሁ፡፡ ☞በስምሽ ለተራበ ያበላ በዕለተ ዓርብ ከተቆረሰው ሥጋየ አበላዋለሁ፡፡ በስምሽ ለተጠማው እልፍኝ ውኃ ያጠጣ እኔ በዕለተ ዐርብ ከጉኔ በፈሰሰው ደሜ አረካዋለሁ፡፡ ☞በዓልሽ በሚከበርበት ዕለት ጧፍ ዕጣን ወይም ዘይት ንጹህ ስንዴ የመሰለውን ሁሉ መባ ያገባውን መሥዋዕቱን እንደ አብርሃምና መሥዋዕት አድርጌዋለሁ፡፡ ☞መቃብሽም በዚች ጓንጉት በምትባል ደሴት ውስጥ ነው አላት፡፡ ነገር ግን ሥጋሽ በመሬት ውስጥ ይቀበራል ስላልኩሽ ኅዘን አይግባሽ በኃለኛው ዕለት እኔ አሥነሰዋለሁ አላት፡፡ ☞ቅድስት ክርሰቶስ ሰምራ ጠየቀች አቤቱ እንዲህ ከሆነ መታሰቢያን ያደረገ ስሜን አየጠራ በስሜ በታነጸው ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ የሚቀበረውን እሰከ ስንት ተውልድ ድረስ ትምርልኛለህ አለቸው፡፡ ☞እሰከ ዓሥር ትውልድ ድረስ እምርልሻለሁ፡፡ይህንም ቃለልኪዳን በሰጣት ገጊዜ ፈጽማ ተደሰተች፡፡ ዳግመኛ ይህች ደሴት አእንደ ደብረ ታቦረርና ደብረ ዘይትም ስሟ የተጠራ ይሁን አላት፡፡ አንዲዚሁ ይህችነን ሥጋሽ የምታርፍባት ቦታ ቀደስኳት አከበርኳት፡፡ ስሟም ደብረ ፍቅር ደብረ ምሕረት ተብሎ ይሰየም ወይም ይጠራል፡፡ ☞እውነት እውነት እልሻለሁ ሥጋሽ ከተቀበረበት ሄዶ መካነ መቃብርሽን የተሳለመ የእናቴን መካነ መቃብር እንደተሣለመ ይቆጠርለታል፡፡ ☞እውነት እውነት እልሻለሁ አንቺን ያከበረ ሁሉ እኔ በሰማያዊ መንግሥቴ አከብረዋለሁ፡፡ ☞ይህንንም ብሎ በብዙ ወገን ወይም ሠራዊት ላይ ሾማት፡፡ ☞ክብርሽ ከአሮንና ከሙሴ ክብር ጋር ትክከል ነው አላት፡፡ ☞ክብርሽ ከጴጥሮስና ከጳውሎስ ክብር ጋር ትክክል ነው አላት፡፡ ☞ክብርሽ ሰይጣንን ድል ከአደረገው ከሕፃኑ ቂርቆስ ክብር ጋር ትክክል ነው አላት፡፡ ☞ክብርሽ ከእንጦስንና ከመቃርዮስ ክብር ትክክል ነው አላት፡፡ ☞ክብርሽ ፀሐይ ልዳ እየተባለ ከሚጠራው ከጊዮርጊስ ክብር ጋር ትክክል ነው አላት፡፡ ☞በደብረ ጽዮን ከሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ ጋር ትዘምሪ ዘንድ በክብር ተካከልሽ፡፡ ]☞በእውነት አንቺ የሚያፈቅሩ ሁሉ የተመሠሰገኑ ናቸው፡፡ አንቺን የሚያከብሩ ሁሉ አንቺ ከአለሽበት ቦታ ገብተው ካንቺ ጋር ይደሰታሉ፡፡ ☞ከዚህ አምላካዊ ቃል በኃላ በነሐሴ 24 ቀንየአባታችን የጻድቁ አብነ ተክለሃይማኖት በዓል በሚከብርበት ዕለት ነፍስዋ ከሥጋዋ ተለየች፡፡ ☞በዚያ ጊዜ የነጉድጓድ ብልጭልጭታ ሆነ ነቢዩ ዳዊት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ለእግዚአብሔር ዕልል በሉ ብሎ እንደ ተናገረ የመላእክት ሠራዊትና ጻድቃን ሰማዕታትም ሁሉ ዕልል እያሉ አመሰገኑ፡፡ እስዋም ከነሱ ጋር እየተደሰተች አመሰገነች፡፡ ☞ከዚያም መላእክት እየሩሳሌም ሰማያት አድርሰዋት ወይም አሳረገዋት በአሸናፊ በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት ሰገደች፡፡ ☞ከዚያ በኃላ ጌታ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ ክርስቶስ ሠምራን እናቴን ማርያም ወደ ምትኖርበት ውሰዳት አለው፡፡ ☞---ከዚያ ሁሉ በኃላ አባ ይሰሐቅ የሚባል መነኩሴ ከእናታችን ከክርስቶስ ሠምራ ዘንድ ቢሄድ ሥጋዋ ብቻ ቆሞ አገኘው ነፍሷ ከሥጋዋ ያልተለየች ወይም በሕይወት ያለች መስሎት ነበርና እናታችን ክርስቶስ ሠምራ ሆይ ባርኪኝ አላት፡፡ ☞የሚመልስለት ቢያጣ ወደሰዋ ቀረበና ሥጋዋን ዳሰሰ እንደረፈች ባወቀ ጊዜ ደነገጠ ከመሬት ላይ እየወደቀ አየተነሣ አለቀሰ፡፡ መነኮሳትም ሁሉ ያለቅሱ ዘንድ ጠራቸው፡፡ ☞ከዚያ በኃላ አባ ይስሐቅ ሥጋዋን በንጹሑ በፍታ ገንዞ በሣጥን አድርጎ በቤተ መቅደስ ውስጥ ቀበራት፡፡ ☞(ገድለ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ) ☞ሰይጣንን ከፈጣሪ ልታስታርቂ የተነሳሽ አንቺ ደገኛ እናታችን በዚህ ዘመን የሰው ባሕሪ ከሰይጣን በልጧልና የእንቺም አምላክ የእኛም አምላክ ከሆነ ከድንግል ልጅ አስታርቂን፡፡ ☞የጸሎትሽና የቃልኪዳን ተካፋይ አድርጊን፡፡ ☞ሲራክ ተክለጻዲቅ የተዋህዶ ልጅ #naturelovers #fightcoronavirus

About