@ermity12: የአፋልጉኝ ተማጽኖ #Ethiopia | ሕፃን ፊዮና ሰለሞን (ናኒ) ትባላለች። ዕድሜ: 7 ዓመት አድራሻ: ቦሌ ቡልቡላ፣ ፍቅሬ ኮርስፓኛ (አዲሱ) ጀርባ፣ ካቮድ - ግሪን ኤሪያ የእናት ስም: ሄለን ሀይለሚካኤል — 0911036874 የአባት ስም: ሰለሞን ፋንታሁን — 0913035895 ለበሰችው: ነጭ ቲሸርት እና ፒንክ ሱሪ ልጅቷ ከቤት የወጣችው 12:00 ሰዓት ሲሆን፣ ከዚያ በኋላ ወደ ቤት አልተመለሰችም። ጉዳዩ በቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ፖሊስ ጣቢያ ሪፖርት ተደርጓል። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ ወይም ልጅቷን ያያችሁ እባካችሁ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ። እባካችሁ ሼር በማድረግ እንዲደርስ እርዱን! 🙏#funnyvideos #fyp #viral?videotiktok😇😇
ጎንደሬው (የመይሳው)
Region: ET
Saturday 29 August 2026 13:55:10 GMT
Music
Download
Comments
Meseret Kasahun :
embata lebatesh tabkash beselam wed batesh temlesesh yena enati🙏🙏🙏
2026-08-30 15:06:21
0
lio@ :
ere wedet mehed yeshalale addis ababa leyelet
2026-08-30 17:10:43
0
yeneazagn :
የዛሬው ተክልየ ለቤትሽ ያብቃሽ
2026-08-30 06:11:12
57
genat :
Tekeleye afelalego lenatesh yadersesh🙏
2026-08-30 15:06:35
1
ttnn :
egziabher yedash enate
2026-08-30 16:15:13
0
ባአምላኩ ታዬ :
መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅሽ የድንግእል ማርያአም ልጅ አይለይሽ
2026-08-30 08:03:07
17
Elsa Hailu :
fexari yixebqsh yene qonjo 🙏🙏🙏
2026-08-29 19:58:51
0
Shewa :
ወየው ያማል አምላክ በሰላም ወደ ቤተሰብሽ ይመሕስሽ የኔ አበባ
2026-08-30 07:46:10
15
nohamin :
@ድንግል ማሪያም በዘርፋፋ ቀሚሳ ሸፍና ወደቤትሽ በስላም ትመልስሽ
2026-08-30 11:21:57
12
Dagem :
Abana E/r Beselam Tebeko Yemeleseshe Yene Enku
2026-08-30 13:19:49
2
S.B yeSiwuraa lij :
እመቤቴ ትርዳሽ ቆንጅዬ ኡፍፍፍፍፍ ያማል
2026-08-30 15:07:55
1
user6581059399212 :
አደራህንጌታጠብቃት
2026-08-30 13:34:26
1
nati man :
እመብርሃን ትጠብቅሽ ከክፉ ትሰውርሸ
2026-08-30 16:07:19
1
Nani :
ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ የኔ ማር
2026-08-29 17:52:26
8
nanati :
111111111111111🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-08-30 15:50:09
0
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ጌታ ሆይ በሰላም እድትገኝ እርዳት
2026-08-30 13:03:40
1
Bayush :
የኔ ውድ ለቤትሽ ያብቃሽ የኔ መሠር
2026-08-30 05:07:58
1
የማርያም ልጅ 🙏🙏 :
ይቺ ቆንጅዬ ልጅ አልተገኘችም ?? ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ ለቤትሽ ያብቃሽ
2026-08-30 15:45:04
1
Eden/helani :
ወደ ቤተሰቦችስ በሰላም የመልስሽ የኔ ቆንጆ
2026-08-30 16:28:06
0
maki eru :
ftari hoy
2026-08-30 01:09:50
0
Ju MSY :
አላህ በሰላም ለበወላጆቻ ይመልሳት
2026-08-30 06:30:39
1
T H :
ውይ ውይ ውይ ለማን አቤት እንበል ፈጣሪ ለቤትሽ ያብቃሽ
2026-08-30 11:39:07
1
S.B yeSiwuraa lij :
ተገኘች ያሉት እቺን ነው
2026-08-30 16:40:59
1
Girumnesh Girma :
አመብርሀን ትጠብቅሽ
2026-08-30 05:43:55
1
x :
በኛ ጊዜ ከምሽቱ አሰራ ሁለት ሰዓት ሲሁን መኖራችንን ለማሳየት እግራችንን እንታጠባለን በዚህ ሰዓት ከቤት መውጣት ስህተት ነው
2026-08-30 14:47:47
1
To see more videos from user @ermity12, please go to the Tikwm
homepage.