@zhenz_events: በሀረር ስር የሰደደው የጫት ሱስ እና ስራ አጥነት በወጣቱ ላይ ከፍተኛ የስነ-አእምሮ እና ህልውና አደጋ ደቅኗል! መፍትሄው - ጫት ከመቃም መቆጠብ ወይም መቀነስ - በቋሚነት የስራ አጥነትን የሚቀርፍ ፉብሪካዎች መገንባት እና - ከሱስ ማገገሚያ ማእከላት ማቋቋም ግድ ይላል! #harar #ጫት

Henok.T Masho
Henok.T Masho
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 August 2026 14:21:18 GMT
13766
864
49
144

Music

Download

Comments

ezay.busy
Hustle 🇪🇹 :
finally someone talk the truth 😔
2026-08-30 02:24:14
2
user1006998556979
Butita :
thank you brotheer
2026-08-30 05:07:50
0
rxseven7
አርአያ RX :
perfect
2026-08-30 05:18:38
0
heluna_ye_geta
Helen 😘❤❤❤😘 :
የምር እዉነት ነዉ አብዛኛዉ ቤቴሰቤ አብሮኝ የተማሩ ሁሉ አብዶ ሳያቸዊ በጣም ነዉማዝነዉ እግዚአብሔር ሀረር ምድርን ይፈዉስልኝ
2026-08-29 21:37:19
8
helu.anur
Helu @ANUR :
እውነት ነው በግል እየሰራ ያለውም በግብር ብዛት በኮርደር ልማት ቤቱ ፈርሶ ስራ የተወውን ቤት ይቁጠረው....
2026-08-30 05:20:50
2
mane15061
mane :
መንግስት መገልበጥ አለበት
2026-08-30 03:41:28
3
habtamu.abate06
Habtamu Abate :
የተሰማኝን እና እውነታውን ነው የተናገርከው
2026-08-29 20:04:56
4
jadaman11
jadaman :
በሚገባ ያለውን ነገር ነዉ የተናገርከው ....ማንም ሊያየው የማይፈልገው point
2026-08-29 23:50:26
3
jimmyjunioroooo805
jimmy junior :
ወንድሜ ይህን ስትዳስስ የከተማ ሰብዓዊ መብት አያያዝና አካታችነት ለምን አትናገርም::የአብዛኛው ህዝብን ድምጽ የሚሰማስ አለ ወይ?
2026-08-30 05:23:28
1
bettynegsh
betty🦋🧚‍♀️🌳 :
በስተመጨረሻም የልቤን ነገርክልኝ👏👏👏
2026-08-29 23:01:26
2
mahiyegeta6
mahi yegeta :
ጥሩ እይታ ተባረክ የአገሬ ልጆች ወጣቶች ያሳዝናሉ ትክክል ነህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏
2026-08-30 05:28:55
0
sinteyenu
senteyenu :
teru eita nw🥰🥰🥰🥰
2026-08-30 05:41:44
0
eda_nail_and_makeup
Eda Beauty Salon :
እውነት ነዉ👌
2026-08-29 21:32:10
1
meti47264
meti :
እውነት ነው ትኩረት ለሀገሬ ወጣት
2026-08-30 05:33:27
0
prided.oromo
Hope ተስፋ :
ስራ አጥነት አለ ስትል እንዳያስሩህ
2026-08-30 04:57:37
0
mengistudoju
Mengistu Doju :
berta
2026-08-30 05:08:41
0
tigistasrat5
tig7789 :
እውነትክን ነው እኔም ሳያቸው በሱስ ሰውነታቸው ሳስቷል በጣም ነው የሚያመው ፍትክ ለሀገሬ ልጆች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-30 05:17:38
0
saada_kazali_23
Sk :
2026-08-29 15:36:53
0
tenalehulum10
Tena lehulum :
ሀቅ ነው። ከቀኑ 6 ሰአት ጀምሮ እስከ ንጋት የሚያበቁ አሉ ።ትኩረት ሊሰጠው ይገባል
2026-08-30 04:43:05
0
birukkiru
bruk :
ልክ ነህ
2026-08-30 03:47:54
0
belte.gudeta
ቢሊሌ :
Yes
2026-08-30 05:50:44
0
hiwi333
Hiwi :
እውነት ነው ጥሩ እይታ ነው ተባረክ
2026-08-30 04:53:44
0
tsisebri
ሕምሪያና 🦋🦋🕊 :
እግዚአብሔር ይድረስላቸው የሀገሬ ልጆች 🥰
2026-08-30 03:48:20
0
genimulat7
Geni🥰🥰💞💃💃💃♒️♒️♒️♒️ :
እናመሠግናለን የኛም ሀሳብ ነበር ወጣቱ በጫት ብቻ አደለም የተጠመደው ብዙ ነገሮች አሉ ለዚ መፍትሔ እኛው ጋር አለ የሚመለከተው አካል ምላሽ መስጠት አለበት🤗🤗🤗
2026-08-30 04:36:40
0
emusha27
ሞኔ :
ewenet new 😭😭😭😭
2026-08-29 19:58:01
0
To see more videos from user @zhenz_events, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About