@debomarket: #merscedes #foryou #fypシ #fy #foryourpage ለማወቅ ሙሉውን አንብቡ Mercedes-Benz OF 917 MID BUS ባለ 40 መቀመጫ ያለው መለስተኛ አውቶብስ ዝርዝር መግለጫ መ12|፳፬ 23/11/18 ነሃሴ *የሞተር ጉልበቱ 170 የፈረስ ጉልበት ያለው *በናፍጣ የሚሰራ *ባለ 4 ሲሊንደር 3.907ሲ.ሲ *የካርበን ልቀቱ ዩሮ 3 *ቱርቦ ቻርጅ የተገጠመለት *የኋላ እግር ነጂ የኋላ ዲፈረንሺያል ያለው *ባለ 6 ማርሽ ማኑዋል ጊር ቦክስ *መሪው ሀይድሮሊክ የሚሰራ *የፍሬን ሲስተሙ ባለ ንፋስ ሆኖ ABS (Anti Lock Brake System) የተገጠመለት *የነዳጅ ታንከሩ 200ሊትር መያዝ የሚችል የነዳጅ ፍጆታው^6ኪ.ሜ በሊትር *የጎማ ርቀቱ 4800 ሚ.ሜ ከመሬት ከፍታው 200ሚ.ሚ *ዝመቱ፣ወርዱ እና ስፋቱ 8055፣2110 እና 2090 ሚ.ሜ *የመሸከም አቅሙ 9 ቶን /90 ኩንታል *አምስት አይነት የአካል ስሪት በተለያዩ የካራሶያ ስራ የተሰራ ለስራ ምቹ የጀርመኑ መርሰዲስ ቤንዝ መለስተኛ አውቶብስ PREAS DROP573 (50,000 ኪ.ሜ ወይም አንድ ዓመት) ካሽ 11.000.000 ባንክ 50% 12.000.000 ድርድር አለው ለአም'ጭ'ው እንድካፈል ሕግ ያስገድዳል Commission ፡1% መኪኖች ፣ ቤትና የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ለመለወጥ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ለመከራየት ለማከራየት ለመላክ 👉 @Debomarket7 ይጠቀሙ። +251951373787 በየቀኑ የምንለቃቸውን ዕቃዎች ለመከታተል https://t.me/debomarket3 ወይንም ቴሌግራም እና ዋትሳፕ ኢንስታግራም እንድሁም ፊስቡክ ላይ አለን።
ደቦ ገበያ
Region: ET
Saturday 29 August 2026 14:59:53 GMT
Music
Download
Comments
YOAS :
adders
2026-08-30 07:48:33
0
MEKINA.NET 🚗 :
13 million nawe atweshi
2026-08-30 10:39:21
0
ተመስገን ፈጣሪ :
ጠቅላላ ዋጋው ነው
2026-08-30 06:28:25
0
Tesfatsihon Derese :
waga
2026-08-29 17:41:02
0
jafee 6 jaraso :
wisatam
2026-08-29 19:58:31
0
zarihun :
ባንክ፡ግማሽ፡ነው
2026-08-29 17:36:11
1
Fantahun :
🙏🙏🙏
2026-08-29 15:44:25
0
Zerihun :
😂😂😂
2026-08-30 07:27:47
0
To see more videos from user @debomarket, please go to the Tikwm
homepage.