@sssssssssaaaaaaf: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Aliy ወሎየው
Aliy ወሎየው
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 29 August 2026 15:22:59 GMT
125209
10831
1504
4053

Music

Download

Comments

makiiiii315
Maki🌸🎀🤎 :
my name is maki 😂😩
2026-08-30 17:34:15
0
user1583174410261
ሀዩቲ🇪🇹❤🇸🇦🇸🇦😢💔 :
ወላሂ የኔ ኮሜንት እኳን አይመልስልኝም😯😢😢
2026-08-30 04:45:59
92
r469000
Rታማኞ 👈ያሰን ሸጋ ሚስት💕💕 :
ወላሂ ባሌ ቲክታክ ላይ ቀርቶ የትም እድታይ አይፈልግም እሱም አይወጣ እኔም አልወጣ🥰
2026-08-29 16:01:49
131
user2114306617124349743
ወሎዬዋ ነኝ የመዳም በረሮ💪 :
😁😁😁😁😁 እኔ እዲፖስትም አልፈልግ እንጀራየን አልዘጋም 9 ባል አለኝ
2026-08-29 20:40:29
57
s891836
🫡𝖘𝖚𝖘𝖚🧚‍♀️🇹🇷🫦 :
ልላክለት አበረታቱኝ😁
2026-08-29 21:05:13
37
rahel.berknh
ሪና 🍫💃 :
እኳን ልፖስተኝ ቦለከኝ😂
2026-08-30 12:07:25
14
mam.hiwete
ያረቢ በዝነትህ :
at posteh asayen bro mejemeriya
2026-08-30 13:14:19
0
mohammed.abdu330
ጥቅሹ ከባቦ :
ኧረ አይነፋም ሚሥትህን በልብህ አድርጋት እሡ ከፈለገ ቲጠይቁት እህቴ ናት ማለት ይችላል አትሸወድ
2026-08-29 18:12:41
14
fozyyyy2
Fozi🎀 :
እሱ እራሱ አያቀኝም እንኳን ሊፖስተኝ 🤣
2026-08-29 16:27:08
23
aishakhaliif2
sumeya :
huntnwo
2026-08-30 14:04:57
0
mtsega268gmail.com0
Mesi :
እረ ሰዉ አታጣላ ፍቅር በልብ ነዉ በቲክቶክ አይደለም ወንድሜ
2026-08-30 10:35:40
8
bezuye.mame
ማማር ከልብ እንጅ ገላማ ባዳነው!!Bዬ :
ሲጀመር ቲክቶክ ከተጠቀመ አልፈልግም የወደፊቴ ባሌ
2026-08-30 08:01:26
5
mareyame399
ሕወት ይቃጥላል 🇬🇧🤟 :
ፖሰታኝ ሰለሁ ምሰቴ የግሌ እጅ የምድያ አይደለችም አለኝ 🥺😏 ምን ይበለሊ እሄ😂
2026-08-29 20:55:02
19
maleda002
typing.... :
silent repost😁
2026-08-30 20:08:08
0
tiktok.comozil1
🛠10 ቁጥር🔨🇹🇷 :
አላህ ፈርቼ ነውጄ እሷን ፈርቼ አይደለም የምኖረው🤣
2026-08-30 11:32:16
5
user5986008027461
ሣቅ በተራ ሣቅ በተራ :
መፖሰትም መፖሰትም አልፈልግም እጀራዬን መዝጋት አልፈልግም
2026-08-30 08:56:33
5
user8479961127157
ቢንት አቢ 🧕🦋🫶 :
ካተ ይጀመር😁
2026-08-29 17:24:15
12
hayu9181
𝐇𝐚𝐲𝐚𝐭★{حياة :
ብዬው ፈትቼሸለው ቻው ደና ሁኚ አለኝ😩😭
2026-08-29 22:01:59
5
mikiyo678
mikiyo :
እኔ አሁን አራት ናቸው ማንኛቸውን ልፖስት ነዉ 🤣🤣🤣
2026-08-29 16:08:08
8
lijmurad8
✔✔✔✔ ሙራድ ✔ :
ሶላትን አደራ
2026-08-29 16:20:11
15
berekaalemualemu
የቆሪዋ ቀበጥ :
ትክክል ማሪምን የልቤነዉ ያወራሃዉ
2026-08-29 16:21:23
10
zainab.amara13
🫶🅩ፀደዋ የናቷ ልጅ🫴🧕🫶 :
ወላሂ እኔ አልፈልግም እንጂ 😍ይፖስተኛል የኔ ታማኝ 🥺🥰
2026-08-29 16:10:42
12
abeba.mitiku5
AB የናቷ 👸👸🇪🇹🇸🇦 :
ካልፖሰትኩሽ ብሎ የምጣላዉ ነገር ነዉ የሰለቸኝ 1 ፖስቶ እንዴት ሩጬ እንዳስጠፋሁት
2026-08-30 11:58:01
5
To see more videos from user @sssssssssaaaaaaf, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About