@bob6543212: #سماحة_العشق #313 #fyp #lebanon🇱🇧 #foryoupage❤️❤️

CR7 🔥
CR7 🔥
Open In TikTok:
Region: SE
Saturday 29 August 2026 16:24:39 GMT
1692
159
0
51

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @bob6543212, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🚨 የህክምና እርዳታ ጥሪ ለወጣት ለምለም ተሾመ 🚨  በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመት ተማሪ እና የቦዲቲ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ወጣት ለምለም ተሾመ፤ በደረሰባት የሆድ እጢ (Abdominal Tumor) ሕመም ምክንያት ላለፉት ሁለት ዓመታት በከፍተኛ ሥቃይ ውስጥ ትገኛለች። ምንም እንኳን ከሁለት ዓመት በፊት በኦቶና ሆስፒታል ቀዶ ጥገና ተደርጎላት የነበረ ቢሆንም፤ ሕመሙ በአዲስ መልክ በማገርሸቱ እና የካንሰርነት ባህሪ (Malignant tumor) በማሳየቱ፣ በ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ፣ በ Hawassa University Referral Hospital ስትከተል ቆይታ ከፍተኛ እውቅናን ባገኙት Specialist ህክምናዋን ለመውሰድ በአሁኑ ወቅት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የኬሞቴራፒ ሕክምና እየተከታተለች ትገኛለች።  ከኬሞቴራፒ ሕክምናው ቀጥሎ፣ በበርካታ የሕክምና Specialist Doctor's ባለሙያዎች Team የሚመራ ከፍተኛ ቀዶ ጥገና እንዲደረግላት የታዘዘ ቢሆንም፤ እስካሁን በነበረው የሕክምና ሂደት የቤተሰብ እና የቅርብ ወዳጅ አቅም በመሟጠጡ፣ የቀዶ ጥገናውን ወጪው ከፍተኛ እና መሸፈን ከሚችሉት በላይ ሆኗል።  ስለሆነም፤ ይህች ወጣት ተስፋዋ እንዲለመልም፣ ወደ ቀድሞ ጤናዋ ተመልሳ ትምህርቷን እንድትቀጥል እና በአጠቃላይ የሰው ልጅ ሕይወትን ለመታደግ ይቻል ዘንድ፤ የእርሶ የገንዘብ ድጋፍ፣ ጸሎት እና ይህንን መልዕክት ለሌሎች በማጋራት የሚታሳዩት ትብብር እጅግ አስፈላጊ ነው።  የባንክ አካውንት ፦  • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000655754281  • አካውንትስም፦ ለምለም ተሾመ ለማ  ለበለጠ መረጃ፦  • ስልክ ቁጥር፦ +251941353004
🚨 የህክምና እርዳታ ጥሪ ለወጣት ለምለም ተሾመ 🚨 በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመት ተማሪ እና የቦዲቲ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ወጣት ለምለም ተሾመ፤ በደረሰባት የሆድ እጢ (Abdominal Tumor) ሕመም ምክንያት ላለፉት ሁለት ዓመታት በከፍተኛ ሥቃይ ውስጥ ትገኛለች። ምንም እንኳን ከሁለት ዓመት በፊት በኦቶና ሆስፒታል ቀዶ ጥገና ተደርጎላት የነበረ ቢሆንም፤ ሕመሙ በአዲስ መልክ በማገርሸቱ እና የካንሰርነት ባህሪ (Malignant tumor) በማሳየቱ፣ በ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ፣ በ Hawassa University Referral Hospital ስትከተል ቆይታ ከፍተኛ እውቅናን ባገኙት Specialist ህክምናዋን ለመውሰድ በአሁኑ ወቅት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የኬሞቴራፒ ሕክምና እየተከታተለች ትገኛለች። ከኬሞቴራፒ ሕክምናው ቀጥሎ፣ በበርካታ የሕክምና Specialist Doctor's ባለሙያዎች Team የሚመራ ከፍተኛ ቀዶ ጥገና እንዲደረግላት የታዘዘ ቢሆንም፤ እስካሁን በነበረው የሕክምና ሂደት የቤተሰብ እና የቅርብ ወዳጅ አቅም በመሟጠጡ፣ የቀዶ ጥገናውን ወጪው ከፍተኛ እና መሸፈን ከሚችሉት በላይ ሆኗል። ስለሆነም፤ ይህች ወጣት ተስፋዋ እንዲለመልም፣ ወደ ቀድሞ ጤናዋ ተመልሳ ትምህርቷን እንድትቀጥል እና በአጠቃላይ የሰው ልጅ ሕይወትን ለመታደግ ይቻል ዘንድ፤ የእርሶ የገንዘብ ድጋፍ፣ ጸሎት እና ይህንን መልዕክት ለሌሎች በማጋራት የሚታሳዩት ትብብር እጅግ አስፈላጊ ነው። የባንክ አካውንት ፦ • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000655754281 • አካውንትስም፦ ለምለም ተሾመ ለማ ለበለጠ መረጃ፦ • ስልክ ቁጥር፦ +251941353004 "ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው።"@adonaymada444 @habte ነኝ የምስኪኖች አሽከር @docter abiy @Gedi_best_comentary1 @Temesgen Teferi #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #university #hospital

About