@kalebdaniel27: @Amibara Properties 09 01 61 6161 096936 36 36#amibaramall #fyp#foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Kalebinገጠር
Kalebinገጠር
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 August 2026 16:48:01 GMT
435961
56855
427
1895

Music

Download

Comments

mi08387
Mimi ቀሐስ :
swimming pool ስራ ቀጥሎ
2026-08-29 16:55:57
920
saramunsaramunsaramun
AMRSRM :
የዳቦ መጋገሪያ ሚሰራዉ በ አሸዋና ሲሚንቶ ሳይሆን በጭቃ ነዉ አቦካኩ ደግሞ ለ15 ቀን ጠዋትና ማታ እየታሸ በሸራ ላስቲክ ንፋስ እንዳይገባዉ እየተሸፈነ ይቦካል ከዛ በ15 ቀኑ መርዝ ማስቲሽ ነዉ ሚሆነዉ ሽክላዉን አቅጣጫ ተሳስተክ ብታስቀምጠዉና ከ10 ደቂቃ ቡሀላ አቅጣጫዉን ልትቀይር ብትፈልግ ራሱ በመዶሻ ካልሰበርከዉ ማስለቀቅ አትችልም ካሌባ አንተ ብዙ ነገር ስለምትሞክርና ደስ ስለምትለኝ ነዉ ሞያዊ ምክሬን የላኩልህ ካልሆነ ግን አሁን የሰራከዉ የሲሚንቶዉ እሳት ሲነካዉ ይፈርሳል እና ደሞ በጭቃ ስትሰራዉ ምንም አይነት የመፍረስ ስጋት ስለሌለዉ ከስሩ በማዳበሪያ የተሞላ አፈር ማድረግ አይጠበቅብክም ደሞ በዚ መልኩ ከሰራከዉ ቡሀላ ግብዣ እፈልጋለሁ👌👌👌🙏🙏🙏
2026-08-29 17:52:19
217
daniel1_515
D_one :
ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ ያድናል!
2026-08-29 17:21:50
194
licha_616
ABDUSE :
አንተ ልጅ ግን ከዚህ በፊት ኖረህ ታውቃለህ መሰለኝ 😳
2026-08-29 19:10:34
306
getachw.sawore
Getachw Sawore :
የጠርሙስ አገልግሎት ምንድነው
2026-08-30 05:30:16
51
aberabalcha8
aberabalcha8 :
ሊቆይ ሰሚችል ኮንክሪት ከመሙላት በፊት የፌሮ ብረት ማስገባት ነበረብ ተሰንጥቆ እንዳይፈርስ ይረዳዋል
2026-08-29 18:42:49
70
meryjesus02
Merobi D :
ልንገራቹ ብዬ ነው ኢየሱስ ያፀድቃል።እኔ አፅድቆኛል።🔥🔥🔥
2026-08-30 18:10:37
41
metagalerasnawbcjdjd
metagas lerasnaw :
አግባኝ
2026-09-05 11:50:08
4
basha2080
@soll1111 :
ቀጣይ ከገነባህ ድንጋይም ይሁን ብሎኬት የላይኛው እና የታችኛውን በተመሳሳይ አይደረደርም መተላለፍ አለበት 1ኛው ከ3ኛው ተመሳሳይ 2&4 ኮርስ ደግሞ ተመሳሳይ አድርገው እንዲተሳሰሩ እንዳይሰነጠቅ ጠንካራ እንዲሆን ያደርገዋል በርታ
2026-08-29 18:33:43
17
www.sisab
DJ sound :
vertical continues joint ግን እንዴት ነው ብሎኬቱ ሁለተኛው ኮርስ ላይ ስተት ሰርተሀል
2026-08-30 11:31:08
7
user5241125606085
Happines :
በቃ ወንድ ልጅ እንዳንተ ነው መሆን ያለበት ሁለ ገብ ጀግና
2026-08-30 08:42:41
14
joshwa1400
josh :
ለሱም እኛ እንሰብስብልህ
2026-08-29 19:22:42
6
belay.lg
𝓫𝓮𝓵𝓪𝔂 :
ትችላለህ የምር 💪💪💪
2026-08-29 17:29:25
11
abdinuredin2
quran :
100/ነዉ ወንድሜ በርታ
2026-08-29 16:56:43
23
sonic_xo5
sonic_xo :
Swimming pool 🏊‍♂️plss
2026-09-04 11:45:05
1
use1222324252
ትንሹ gezi🤍 :
10
2026-09-02 07:01:57
1
solomonsaba1
Saba :
dengel tetebkeh egnam senayeh endesetalen enkwan ante emtnorew 🥰🥰🥰🥰
2026-08-30 22:59:35
1
shalom6226
Shalom :
መልካም ዕድል ለማሚ 🙏
2026-08-30 04:41:53
2
yeab_._
𝒀𝒆𝒂𝒃✧ :
በርታ ታሳካዋለህ🔥💪
2026-08-29 22:13:41
2
a.k2713
𝕒.𝕜💥🖇 :
me fersit
2026-08-29 16:56:33
0
babi_gebsmaw
Gebsmaw-ገብስማው :
ወዳጄ ሸክላም ሆነ ብሎኬት ለግባታ ስትጠቀም እኩል ለእኩል አትደራርበው —__—__ከተረዳኸኝ እንደዚህ አርገው (አመሳቅለህ) ደራርበው ምክንያቱም ባንተ አሰራር ይሰነጠቃል እረጅም ጊዜ አያገለግልህም ( በቀናነት የተሰጠ ሀሳብ ነው )
2026-08-31 14:53:52
2
maya58408
Maya 🍁 :
ባዬ ጋዝ ብሰራ እንደ ሃሳብ መብራትም ለኪችን ሁሉንም አንድላይ ትጠቀማለህ።
2026-08-30 07:46:20
3
biru.garedw
Biru garedw😍 :
ብሎኬት ሲገነባ እያስተሳሰርክ መሆን አለበት
2026-08-29 18:55:48
3
abrish7980
abrish :
yesakalsh bro
2026-08-29 19:49:05
1
To see more videos from user @kalebdaniel27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About