@fikierhailu: የማታ ድብድብና አንዳንድ ነጥቦች

HBi
HBi
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 29 August 2026 17:18:33 GMT
11201
867
29
45

Music

Download

Comments

wwwadane1991
AG :
Sedo be like 😅
2026-08-30 08:02:50
0
www.shegertik
Alshega. :
ወንድሜ! በማንኛውም ማህበራዊ ጉዳይ ላይ አስተያየትና ሀሳብ መስጠት ትችላለህ በርታ
2026-08-29 18:19:53
13
zelines19
Ze-lines :
ሴዶ ይህን ምክር ቢሰማ ጥሩ ነው።
2026-08-30 08:46:52
0
ardinag738
Ardi :
ሁሉንም ነገር በዕዉቀት ተመስርቶ አስተያየት መስጠት እንደት ደስ ይላል🙏🙏🙏
2026-08-30 03:57:36
1
kemal.muhammed2
Kemal Muhammed :
የትልቅ ወንድም ምክር👍👍👍
2026-08-30 02:54:35
1
tesfahun.abebe5
Tesfahun Abebe :
True
2026-08-30 07:52:06
0
zarem.endetinanit
Aman Aman :
👌👌👌👌🙏🙏🙏yemigerm understanding
2026-08-29 19:40:04
1
selam.lehizb
Selam Lehizb :
እውነት ብለሀል.....
2026-08-29 20:55:09
1
abdiazkas
abdiazkas :
👌👌👌👌👌 በ ሁሉም ዙሪያ best አስተሳሰብ 👌
2026-08-29 19:04:41
1
kidesit
kidesit :
betam new yasakegne beka negade yehun
2026-08-29 19:02:14
1
user12030542749112
M square A :
ትክክለኛ ሀሳብ
2026-08-30 06:31:25
0
haronlm10
Haron👁️ :
ሁለት ቀን ሆነው
2026-08-29 19:00:39
1
survivalist80
Survivalist The Savor :
ዋው ይመቺህ💪💪💪
2026-08-29 19:55:16
1
tonymontana4046
Tony Montana :
ሴዶ ተሸንፎም እኮ አሸናፊ ነው. በሚሊዮን ክፍያ አግኝቶበታል. በ ETFC ግርግር ባገኘው Attention ብዙ ማስታወቂያ ሰርቷል. ገንዘብ በደንብ አግኝቷል. ውድድሩም የብዙ ወጣትን Attention ስቧል. ትልቅ Entertainment ነው የፈጠሩት. ቀስ በቀስ ደሞ በደንብ ይሻሻላል. አዘጋጆቹን በጣም እናመሰግናለን
2026-08-30 05:35:39
0
ay244466666
ayu :
በፕሮሞሽኑም በስፖርቱም ተሻሽሎ መቶ ብናየው ሸጋ ነው ስፖርቱን መተው አለበት አልልም። ስፖርቱም እኮ ያደገበት ነው እንዳልከው ፊልዳቸው ስለሚለያይ ነው ጁጁትሱ ትግል ስለሆነ አንዴ ከተያዝክ አበቃ ሴዶ ደሞ በራሱ ፊልድ ስሎ ሳያውቀው ይበልጥ አመቻችቶ ስሩ ገባለት 😂 እሚገርመው ኤፊቢ ላይ ሲመክሩት ነበር እንዳይዝህ ይቆልፍሀል ብለው በኮሜንት አላነበም እንጂ😅
2026-08-29 18:43:50
1
cak87210
chok :
እዳልከዉ አይደለም ጆዎኒ የተወዳደበት የትግል ባህላዊ እስፖረት አዛጋጆቹ ትክክል አይደሉም ጆኒ m.m.a መግባት አልነበረባትም
2026-08-29 18:00:43
0
amen52738
amen🤍 :
selam selam
2026-08-29 17:24:52
1
debmanche
@የ44ቱ :
ድጋፊወቹ ናቼው የማያውቁት እንጅ ሴዶ እየቀለደ ነው ጆኒን አላቆየውም እያለ ቢዝነስ የሚሰራው ካነጋገሩም ያስታውቃል ከልቡ አይደለም የሚያወራው
2026-08-29 22:17:59
1
sixten242
SIXTEEN :
አዘጋጁ መንግስት ይደግፈዋል ህዝቡን ለመዘናጋት ግን ደስ ሚለኝ ተወዳዳሪዎቹ ብር አግኝተዉ ለቤተሰብም ሰለሚጠቅም እንጂ :::
2026-08-29 17:34:01
4
deyone21
"ONE DAY is RELX DAY"💦🌿🤙 :
ወንድማችን ያልተረዳከው ነር ምን አለ መሠለህ ሴዶ አይሸነፍም ነበር ልክ ጆን መድረኩ ላይ ሲያነው በጣም ስሜታዊ ሆነና ቸኮለ ቆም ብሎ እራሱ ቢያረጋጋ አሸንፎ ነበር ለምሳሌ ጆ ጎበስ ሲሊ በስዘራ ቀና ማድረግ ይችል ነበር ከመቸኮሉ የተነሳ ዘሎ እጁ ላይ ገባ
2026-08-29 21:18:14
1
simret125
simret :
የምትሰጠው አስተያየት ሁሉ ከመቀበሌ የተነሳ መጀመሪያ like አድርጊ ነው ማነበው 👌
2026-08-30 05:44:59
0
user90814558637953
hylat :
yes, i am a fan of Sedo but i was disappointed by the result, as you said ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ፣ሴዶ አንዱን መምረጥ አለበት ፣
2026-08-30 07:34:38
0
nuryeman59
NuryeMan 🕋☝️🌙📞🇪🇹🤟 :
😂😂😂
2026-08-30 00:10:42
1
addisabaaaa
መንገደኛ :
👌
2026-08-30 02:18:15
1
endalewtigab
ሠዉ :
🥰🥰💯💯💯
2026-08-29 21:14:19
1
To see more videos from user @fikierhailu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About