@betytsemru: ቅዱስ ቁርባን የሕሊና ምስጢርና ከፈጣሪ ጋር የሚደረግ የሕይወት ውል እንጂ የቲክቶክ ሾው አይደለም! ቅዱስ ቁርባን ሲቀበሉ ከእግዚአብሔር ጋር የተደረገው የንጽሕናና የቅድስና ቃል ኪዳን እስከ ሕይወት ፍጻሜ የሚቀጥል እንጂ ከአንድ ወር ወይም ከአንድ ዓመት በኋላ የሚያበቃ "ኮንትራት" አይደለም❗️ቁርባን የተቀበለ ሰው የክርስቶስ ማደሪያ ቤተ መቅደስ ነው። ያንን ቅዱስ አካል ይዞ ወደ ዓለማዊ የጭፈራ የመጠጥና የዝሙት ቦታዎች መሄድ ቤተ መቅደሱን እንደ ማረከሰ እና ለሌሎችም ማሰናከያ ይሆናል ስለዚህ በየሚዲያው ምናመጣ ነገር እያሰብን ቢሆን መልካም ነው #ቅዱስቁርባን #ኦርቶዶክስ #foryou #followers #CapCut

betytsemru
betytsemru
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 August 2026 17:55:33 GMT
27958
2148
160
212

Music

Download

Comments

lielteayn.hodan
Lielteayn Hodan :
weyne wbet ewey kunjna masha Allah af yemiyaskeft yarebi endet new mitamriw
2026-08-30 13:18:38
1
selamandytajura
Selam_19☦️ :
ድሮ ለቅዱስ ቁርባን ትልቅ ክብር እና ፍራቻ ነበረን አሁን በጣም እያቀለልነው ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
2026-08-29 18:30:58
183
hiwisha.7
ሃሌሉያ@27 :
still she is better than most of us.at least she tries to obey word of God. she steps z first stair. what do you do?
2026-08-30 18:40:00
0
yodit549
yodit549 :
በጣም ተቃጠልኩ ደግሞ መልሷ
2026-08-29 19:35:01
54
redietmohammed
Red8 :
የዘንድሮ ድፍረት ይለያል ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏
2026-08-29 19:04:05
54
tigistmengestu1
tigi yemariyam lij :
ye and and sew defret yegermal lebona yesten🙏
2026-08-30 07:18:32
2
maheletsewnettege
Mahelet Sewnet Tege :
Uff yena wed thank you
2026-08-30 17:56:03
1
benote2
BENOTE TESHOME G. :
"ቤተክርስቲያን የምህረት ቤት እንጂ ፍርድ ቤት አደለም "
2026-08-29 22:59:33
12
edentadesse4
Eden Tadesse995 :
thank you betisha 🙏
2026-08-30 08:28:13
1
mesiwuletaw212
Mesi🌸🦅 :
እነሱ ጨፈሩ ያልሆነ ቦታ ተገኙ ማለት ቅዱስ ቁርባን እረከሰ ማለት አይደለም አትሳሳቺ
2026-08-30 11:26:21
11
12ahati
ኅርይቲ :
እግዚአብሔር ይስጥሽ ቤቲዬዋ🥰🙏
2026-08-29 18:05:33
12
dmcouple1
DM-couple🍫❤️ :
የንስሃ አባቶቻችን በቂ ትምህርት መስጠት አለባቸው ብዙ ወጣቶች ቁርባንን እንደሸቀጥ እየቆጠርነው ነው እናስተውል
2026-08-30 04:12:37
10
tsionke2
tsion _kebede :
እንዴት እንደምወድሽ ደሞ ስታምሪ❤️
2026-08-29 19:15:20
12
fev085
Fev yafet :
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው 😳
2026-08-29 19:45:58
10
kidestdawit475
kidu :
በፊት ቅዱስ ቁርባን እጅግ ክብር ነበር አሁን ላይ ግን በጣም ያስፈራል ሰዎች ትሬንድ አድርገውታል በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ብቻ ከባድ ነው
2026-08-29 19:21:24
24
hirutamberber
Hirut Amberber :
አይ ዘንድሮ ከባድኮነው ቤቲዬ
2026-08-29 18:43:34
16
kerkebede
ተሐድሶ :
ስለዚህ ሰው ቅዱስ ቁርባን ካልወሰደ እንደፈለገ መሆን ይችላል ማለት ነው??
2026-08-30 09:41:21
2
user9712615071611
ገነት@የ አቢጌል :
ባትቆርብ ይሻላት ነበር 👌👌👌👌👌 አዘበራረቀችው እኮ እኔማ አይቻት ተገርሜ ዝምምም አልኩ 🙄🙄🙄🙄🙄
2026-08-29 20:31:46
7
daughterofchrist21719
🌞🤎19 :
አንዳንዱ ሲያረጉ አይቶ ነው ሚያረገው 🥰🥰 ደሞ ከአፈርኩ አይመልሰኝ ማለት 😂ብቻ ልቦና ይስጠን 🥰
2026-08-30 03:32:18
6
nitsihitenawgaw
Nita 🦋 :
Lik aydeleshim bety
2026-08-30 07:50:05
0
user2097524290790
emebet :
በሰው መፍረድ ቀላል ነው እዚ አለም ስትኖር ከባድ ነው
2026-08-30 01:36:46
1
hani.yabu
Hani yabu💚💛❤️ :
አይ አቅለውታል ብቻይማረን🙏
2026-08-30 00:01:22
2
maryamenate21wase
አሜን Amen :
:,,ወንድሜ በሉኝ እስኪ ደስ እንዲለኝ ,
2026-08-30 12:56:56
0
nbvvxz.mjhgfdsa
Elshaday 27 :
betikkk ehte yasaznal🥺
2026-08-30 05:36:21
1
user669624238876
mareye :
እውነት ነው
2026-08-29 19:46:58
2
To see more videos from user @betytsemru, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About