@tinaterefe51: 4መንታ ህፃናት በሠላም በጤና ተወልደዋል እናትም እጅግ ጠንካራና ጤናማ ናት አባትም በጣም አጋዥና ደስተኛ ነው🙏 እኛም በግሩፖችን ሄደን አራስ ጠይቀናል 💗 ያገዛችሁን ሁሉ እናመሠግናለን ህፃናቱ ይባረኩ

የወላጆች ወግ ስለልጆች እና ቤተሠብ #ቲና
የወላጆች ወግ ስለልጆች እና ቤተሠብ #ቲና
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 29 August 2026 17:58:54 GMT
343898
58861
2309
2594

Music

Download

Comments

alhemdulila69
ፀሀፊዋ ከወሎ ♥♥♥ :
አሁን ገና ትክክለኛይቱን ኢትዮቢያን አየሁ አልሀምዱሊላህ
2026-09-24 17:02:17
425
berhanbirara
ማእዛ :
እሰይ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዛሬ በኢቢኤስ አይቸ ነበር
2026-09-24 15:03:50
657
li37131
Li❤️🇪🇹⛪️🙏✝️#️⃣ :
ልጆች የራሳቸውን እድል ይዘው ይወለዳሉ ማለት ይሔ አይደል
2026-09-24 15:50:25
375
amekdes2
መቅዲ የገጠሯ 🤗ልጅ :
እግዚአብሔር ጨምሮ ይጣቹህ
2026-09-24 15:49:24
286
ellu1424
ellu :
ግሩፓችን ቲክቶክ አለው ለካ ተባረኩ
2026-09-24 15:20:14
63
tg.maru
Tg✨ :
በጣም ነው ደስ የሚለው ልቤ እንዴት እደረካ ተባረኩ በእውነት እግዚአብሔር ብድራቹን አይረሳም❤️
2026-09-24 12:56:13
286
useruh8u
ሣምሪ የኩታበሯ🇸🇦&🇪🇹👌 :
እዉነትም ልጅ በራሡ እርዚቅ ነዉ የሚያድገዉ ሡበሀን አላህ
2026-09-24 19:54:45
57
liana_212109
liana :
አራስ ነኝ ራበኝ በማርያም እንጀራ ግዙልኝ
2026-09-25 05:24:41
38
addikayegirma
ADANE GIRMA :
ተባረኩ! እንደናንተ ባሉ ሰዎች ምክንያት ብቻ ነው ሰብአዊነት : ኢትዮጵያዊነትና ፍቅር እንዳልጠፋ በማመን ተስፋ የማልቆርጠው።
2026-09-24 17:26:08
60
user2238271140330
alem :
Egziabher ystachu ytebkachu[Heart eyes]🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 07:38:29
0
emebet292
emu :
አለላ ይስጣችሁ ።
2026-09-26 16:02:59
0
emralove344
Emerakel HW :
wow ds sel egzbhier ybatkachu
2026-09-25 10:03:39
0
minta49948
menta :
እራስጌዋቸው ያደረገችው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅላቸው
2026-08-30 03:56:56
269
blien827
blien🦅 :
የሰጡ እጆች የተባርኩ ይሁኑ🥺❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
2026-09-24 15:41:27
76
eyerusalemet
jery :
fataryi yasdegleshi
2026-09-26 09:14:12
0
naduhabeshakdan
Nadu :
MasheAllha 🥰🥰
2026-09-26 12:31:05
0
user91067399614amenu
amenuuuuuu@t :
lekas yedrow ethiopiawinet ale bahlachin altefam des yilal betam aslekesachugn
2026-09-25 04:25:36
1
.sweetpestry3
sweet pastry :
ለሰጪ አሏህ ይስጠው🥰
2026-08-30 06:48:50
71
user5308382867341
lemeleme :
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
2026-08-30 04:36:08
30
azamesi
Mesi🦋 :
ተባርኪ ተባርኩ🥰🥰
2026-09-24 19:19:03
7
retash1993
retash1993 :
እባክሽን ውዴ ቀጣይ ስድስት ወር ሲሆናቸው የፋፋ ምግብ አማ በኢትዪጰያ ቀደምት የሆነውን የተለያዩ የህፃናት ምግብ ስላለን እኛም የበበኩላችንን እንድናደርግ አውሪኝ።ምርቶቻችን የተለያዩ አይነት ምግቦች ከስድስት ወር ጀምሮ ይቻላል።
2026-08-30 16:25:58
187
joakim201
Purple heaven :
Des yelal betam tebareku 🥰
2026-09-24 13:42:48
48
fasika5479
hana🌸 :
ውይ ደስ ስትሉ የማራምን አራስ የጠየቀ እመቤቴ ትጎበኘዋለች
2026-08-30 04:30:31
87
mm803361
mm :
ተባረኩ እደሜ ይሥጣቹ💞💞💞💞💞
2026-09-24 14:18:28
7
tarik.konjo.freze
Tarik konjo Frezer :
ወይ ተባረኩ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-08-30 04:29:54
17
To see more videos from user @tinaterefe51, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About