@aglet40: #አወንታበርሲሳ ምንጭ 👉@confused toddler

አጋልጥ
አጋልጥ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 August 2026 19:08:16 GMT
75520
4778
379
2074

Music

Download

Comments

dsdsds2021
Dawit.S :
I believe you. I have seen this happen to someone who did not commit any crime but they wanted to take over his company so they used Awenta to post fake information about him so he will go to jail. So he promotes fake news.
2026-10-16 10:42:35
0
dawitabrhagebretekle
DAVE💪 :
@confused toddler
2026-10-16 14:36:30
1
shayktel
nop🙃 :
finaly some 1 said 😎
2026-10-16 04:48:37
0
sinshawb
Sinshaw Belachew :
conspiracy theory
2026-10-15 12:31:22
0
ethiopiainhistory
Ethiopian history :
you nailed it?
2026-10-14 18:10:02
0
dryonir1
DrYonKemal :
Perfectly narrated. የመንግስት አካል ባይሆን ኖሮ እስካሁን ማእከላዊ ነበረ
2026-08-30 19:15:39
382
tomione5
Avocado :
ወይኔ በየወሩ የምልከው ብሬ ቆጨኝ ቸገረኝ ሲል እውነት የህዝብ ልጅ መስሎኝ ሸወደኝ
2026-10-10 17:22:32
47
muslimgallery1
𝐌𝐔𝐒𝐋𝐈𝐌 𝐆𝐀𝐋𝐋𝐄𝐑𝐘 🧠 :
ቆየሁ ይህን ከተረዳሁት 1000 % ልክ ነህ
2026-10-14 19:31:24
57
dereje.tadese84
Dereje Tadese :
ለህዝብ የሚቆረቆር መሆኑን ነው የምናቀው
2026-08-30 12:09:17
198
dire915
Dire Dire :
ሁልግዜ የማስበውን ነው የተናገርከው ይመች!! ግን አንተም እደሱ አለመሆንን በምን እንመን ?
2026-10-15 22:43:55
8
lij_mikiyas
Mikiyas :
አዎ አዳማ ላይ ደህንነት እንደነበር ይታወቃል
2026-08-30 18:06:37
167
amanuelamare147
አማኒ Any ገቢ :
እኔ ገና ድሮ ነው የተጠራጠርኩት ያሁሉ ሰው በግፍ ሲጨፈጨፍ ዝም ሲል ይሄ ሰው እማ መንግስትን ሚነካ ነገር ላይ አያወራም
2026-10-16 04:06:06
10
se21am
se21am :
ማንም ይቁመው ዋናው ማጋለጡ ነዉ
2026-08-30 03:05:36
62
user792004817
Solomon :
አሀ አወንታ ማለት መንግስት የህዝቡ ልብ ትርታና ስሜትን የሚያዳምጥበት ማዳመጫ (stethoscope) ነው እያልከን ነው?
2026-08-30 13:42:15
95
nati.meko0
nati meko :
በቀቀን ነው በለኛ
2026-08-30 09:53:04
86
yebichuu
Yebichu :
መራራ ዕውነት❤️🙏
2026-08-31 10:59:04
26
darlowmark2
darlow :
በትክክል ከበረከት ገበሬዋ መልስ ነው የባነንኩት
2026-08-30 16:16:26
73
jojjjjojjo
ጆ ጆ :
U're 101% right.
2026-08-30 15:53:56
37
user9592499526212
TZ :
አንድ ሰው አገኘሁ
2026-09-04 04:35:29
6
mimiagi1
mimiagi1 :
ገብቶኝ ነበረ መንግስትን ሲደግፍ
2026-08-31 05:58:41
24
xoskales
Z-michael :
ስለ ወንጀለኞች መረጃ ከመንግስት እንደሚሰጠው ገና ድሮ ነው ያወኩት
2026-10-13 23:20:48
6
abush_lemi
Jaall Lammii(abush) :
እራሱ ነግሮን የለ እንዴ ከፖሊስ ጋር ሰራለሁ አለን እኮ።
2026-08-30 11:46:34
38
abe.qatr
abe woo abehu :
በትክእክል ሄደህ እንዲ አይነት ችግር አለ ስትለው አያወጣም መንግስት ሊይዛቸው ሲፈልግ ብቻ ነው አቦ በትክእክል ገልፀህዋል
2026-09-07 17:45:13
12
abrishgettt
Abrish get :
ዛሬ ገና ገባኝ ብሮ ደግሞ ዛሬ የት እንዳገኘውት ብታቅ ትገረማለክ ከዚክ በኋላ ማንንም ማመን እንደሌለብኝ ነው
2026-10-15 17:03:31
11
de.657
Ą.Ķ 47 :
እኔማ ከነቃዉበት ቆይቷል
2026-08-31 12:29:28
8
To see more videos from user @aglet40, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About