@wesbisb: #CapCut #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐🦋👑

ዳገቱ  ላይ
ዳገቱ ላይ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 August 2026 19:35:10 GMT
36157
2305
170
1368

Music

Download

Comments

eyoboo5
Eyoboo :
memsrachw manbeb metsaf enj leHulentenaw lewut aymeslegnm🤔
2026-08-30 11:18:59
0
melegnaw058
መለኛው :
አቦ ይመችህ የልጅ አዋቂ ነህ ።ተምረናል ብለው እራሳቸውን ለኮፈሱ ምሁር ነን ባዮች ያንተን እሩብ እንኳን ቢናገሩ ጥሩ ነበር።
2026-08-30 05:04:56
40
netsanetksema
fredom :
perfect liji
2026-08-30 11:15:13
0
aynalemgetaneh0
Aynu :
you can
2026-08-30 07:58:45
0
bruke.teshome
bruk :
አነተ እራስን ጠብቅ
2026-08-30 04:40:44
13
selassie297
Haileselassie :
Bless you
2026-08-30 13:59:11
0
binilink
binilink :
አዲስ አበባ እና ህዳሴ ግድብን የአንድ ብሄር ብቻ ማድረግ አይቻልም ድሬዳዋንም ቢሆን
2026-08-30 15:02:27
7
user8514078730786
satenaw. :
ተዋቸው ያውቁታል ያውቁናል ቀን ይወጣል
2026-08-30 05:53:32
9
enimini404
#mimii :
ክፉ በጊዜ አይሞትም
2026-08-30 07:20:08
9
ayu829922
🙏 🌹 የጁ-ገነት :
ገና ኩማ ደመቅሳ ከአፄ ዳዊት በፊት አድስ አበባን ገዝቷል ብለው ማፍጠጣቸው አይቀርም።
2026-08-30 03:37:21
17
kerie1099
Kerie :
"እንዳይገባችሁ ሁናችሁ የተፈጠራችሁ " አልቻልኩም 😜😜😜
2026-08-30 04:58:15
14
bek555555gj
Ethio Dan :
Thanks
2026-08-30 10:57:23
1
tilahunadugna39
@tilahunadugna :
Thank U.
2026-08-30 15:50:21
0
nakugoti
Eyuel daniel man :
እኔ የተረዳውት ነገር ምን መሰለህ በቅርቡ ፈጣሪ ከዝች ምድር ላይ የሚያስወርዳቸው ቅርብ ወራጆ ሰወች መብዛታቸውን ነው ማንም ሁን ማን ተስማምተህ መኖር የማትችል ከሆነ ትጠረጋለህ በዚች ምድር ላይ እይወት ያለው ሁሉ የኔ የኔ የሚባል ነገር የለም እኩል መብት ነው ያለው ጉልበት አለኝ ስልጣን አለኝ ገንዘብ አለኝ እውቀት አለኝ ብለህ ብዙ ነኝ ብለህ ተመክተህ ሌላውን ለማጥፋት ብትነሳ ፀብህ ከማንም አይደለም ሁሉን ከፈጠረ ከፈጣሪ ጋር ነው ምድር ከተፈጠረች ጀምሮ እንዲህ አይነት ትምክተኞች ሁሉ ወድቀው ጠፍተዋል አወዳደቃቸው ብቻ ነው ልዩነቱ ከፈጣሪ ጋር ስትገዳደር ማንም ሁን ማን እመኝ ትደቃለህ ትጠፋለህ ::
2026-08-30 09:00:35
9
chewaka_5678
Altawra1234@ :
አንድ አገር መሆናችን ቀረ በቃ?የአንድ አገር ዜጋ ሆኖ እንዲህ የኔ የኔ እያለ የሚባላ ህዝብ ያለበት አገር።አንደኛውን ተበታትነን ቢለይልን ሳይሻል አይቀርም።
2026-08-30 06:38:28
3
deria.buzia
Deria Buzia :
ድንቅ ትንታኔ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክክ
2026-08-30 09:03:45
3
user3060032020767
addisu :
ድንቅ ገለፃ በርታ!!
2026-08-30 09:19:10
2
seifu.shifon
ሰይፉ ሺፎን :
አዲስ አበቤ እንዴት ናቃቹት መብቱ ያስከብራል
2026-08-30 11:43:01
1
merku2954
YeGeta Lije :
እኔ የሚገርመኝ ያለፉትን ረጅም ዘመናት አብረን በሠላም ኖረን አሁን ምን መጣ?? አብይ ስለመጣ ነው ይሄ ሁሉ ጥያቄ ደግሞስ በአንድ ላይ የሁላችንም መሆኑ ምን ጎዳን
2026-08-30 15:10:11
1
yishakabraham07
yishakabraham07 :
well Said .የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም
2026-08-30 15:20:34
0
user3408322912299
gizo :
exellent
2026-08-30 09:48:41
1
199gmail.com1
heni :
👍ትክክል
2026-08-30 09:02:54
1
zekarias.demise.d
Zekarias demise Demise :
ሁላችንም በፍቅር ተሰማምተን ተቻችለን ተከባብረን ብንኖር "አገር ትጸናለች"አለበለዚይ"እርስ በርሷ የተከፋፈለች መንግሥት"አትጸናም!!!
2026-08-30 08:47:32
3
kalidhailu858
Kalid Hailu :
ይመችህ ሰብስበህ አስተምራቸው
2026-08-30 05:44:13
5
insight11335
INSIGHTFUL :
አዎ የአማራ ነው አዎ የአማራ ነው
2026-08-30 01:19:17
4
To see more videos from user @wesbisb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About