@masterpiece_events_et: 🌼ተከፈተ🌼 እስከ ዛሬ ድረስ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አደይ ኤክስፖ በታላቅ ስነስርዐት እና ድምቀት ታጅቦ ተከፈተ። ለነዋሪ ምቹ በሆነው በሰሚት በሚገኘው አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር ለአዲስ አመት የሚያፈልጎትን ሸመታዎች ይምጡ ይሸምቱ። ከመሸመታውም በተጨማሪ በአንጋፋ ድምፃውያን፣ ለሳቅ ቢሉ በሳቅጃም ፣ መፅሀፍቶች፣ የvintage car ፣ የዳንስ የተለያዩ ኘሮግራሞችን ይታደሙ። 🎫ትኬቶቹን ለማግኘት ባዮ ላይ ባለው የአደይ ፌስቲቫል ማስፈንጠሪያ (link) ይጠቀሙ! 🌼ቀን፦እስከ ጷጉሜ 5 🌼ቦታ፦ አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል #adey #adeyfestival #adeyexpo #vendorscallout #cbeadeyexpo @Yango Ethiopia @Commercial Bank of Ethiopia @Neo Marketing Ad Agency @Abbay TV ዓባይ ቲቪ

Adey Expo and Festival
Adey Expo and Festival
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 August 2026 21:12:27 GMT
329
26
2
1

Music

Download

Comments

habte.ak
Habte AK :
መግቢያ ክፌያ አለው?
2026-08-30 06:12:52
0
nebyat.g.1_fan
Nebyat✨444 ♾️ :
🥰🥰🥰
2026-08-30 04:17:01
0
To see more videos from user @masterpiece_events_et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About