@etu1612_2: መስሎኝ ነበር እኔን የምታስቀድመኝ ከሌላው ከሌላው ቢመስለኝ እንጂ ስታረፍድ ማኩረፌ ቢመስለኝ እንጂ በፊትህ ልጅ መምሰሌ ቢመስለኝ እንጂ ላንተ መጨነቄ ቢመስለኝ እንጂ ላስረዳህ መሞከሬ ቢመስለኝ እንጂ ላንተ ብቻ መገዛቴ ቢመስለኝ እንጂ የደስታህ ምንጭ መሆኔ ቢመስለኝ እንጂ የውስጤን ሚስጢር ማካፈሌ ቢመስለኝ እንጂ ካንተ የተሻለ እንደሌለ ማመኔ ቢመስለኝ እንጂ የፍቅሬ ጥልቀት መታየቱ ቢመስለኝ እንጂ የቃላትህ ሁሉ ማመኔ ቢመስለኝ እንጂ የኔ መራቅ የሚጎዳህ ቢመስለኝ እንጂ ለእንባዬ ቦታ የሚኖረው ቢመስለኝ እንጂ ዝምታህ የፍቅር መገለጫ ቢመስለኝ እንጂ መንገድህ ሁሌም ወደኔ መሆኑ ቢመስለኝ እንጂ የልብህ በር የተቆለፈው ለኔ ብቻ ቢመስለኝ እንጂ መሸነፌ ላንተ ማሸነፍ መሆኑ መቼ አወኩ ማስመሰል መሆኑ። ነይ ብለህ ነይ ብለህ ቀልቤን አስኮብልለህ ቤት አገኘሁ ልል ስል ተመልሰህ ቀርተህ ስደተኛ አረከው ልቤን። etu ✍️ #lovestory #copylinkplease💗 #foryoupageofficiall
Etu_✍️
Region: ET
Saturday 29 August 2026 21:58:45 GMT
Music
Download
Comments
💫𝐅𝐫𝐨𝐳𝐞𝐧💫💥 :
meslogn nbr🥺
2026-08-30 14:29:12
38
Bìñã💎 :
sorry 🥹
2026-09-01 10:27:34
1
Ye zenu lij Ayeni :
wow des sile yegeletseshebet menged
2026-08-30 07:47:40
7
Life is no perfect 🤣🤣 :
amemegna
2026-08-31 08:47:06
3
Saba Gessess :
ላልቅስ ዴ
2026-08-30 09:54:37
14
Redu :
ሁሉም አስመሳይ ነዉ😣😔😔
2026-09-01 07:27:24
8
🧕🦋 :
maslogn naber💔
2026-09-01 18:52:38
4
Markan Hana :
የማን ዘፈን ነው
2026-09-01 13:00:01
1
seni :
መስሎኝ ነበር
2026-08-30 19:20:59
7
እፀገነት ደሴ 12 (tsegi) ✝️ 🇨🇦 :
masilogn neber gin beqa
2026-09-01 10:47:35
1
Netsi :
እዳይመስልሽ ቆንጅዬ ባዮበት ናቸው
2026-08-30 19:22:01
6
𝓫𝓵𝓮𝓷𝓪🦋 :
ere uuuuuuuuuu
2026-08-30 15:49:03
4
Helu :
መስሎኝ ነበር 😢
2026-08-30 16:44:09
6
cozit :
🥰🥰🥰yglteshbt mngd dess sil
2026-09-01 10:05:33
1
its_tsedi ✨ :
meslogni neber 🥺
2026-08-31 20:32:51
1
Fozi🫰🤌 :
meslogn neber
2026-08-30 15:40:48
3
Genet :
ኤረትቀዲማለክ።ከማንም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-30 11:50:28
2
To see more videos from user @etu1612_2, please go to the Tikwm
homepage.