@aynalem225: ህፃኑ መናገር አይችልም😥 አስቸኳይ ነው ሼር🙏🙏 የአፋልጉኝ ተማፅኖ!!! የአፋልጉኝ ተማፅኖ ተፈላጊ ህፃን /ረህማን ከይሩ ይባላል ዛሬ ቀን 10:00 ሰዓት አከባቢ ከፍርድ ቤት ሰፈር ማንም ሳያየው ከግቢ ወጥቶ እስካሁን አልተመለሰም ህፃኑ መነገር አይችልም😥 ቤተሰቦቹ እስካሁን ቢፈልጉትም ግን ሊያገኙት ስላልቻሉ ድንገት ያያው ወይም ያገኘው ካለ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር እንዲያሳውቀን እየጠየቅን ወረታውን እንከፍላለን ይላሉ ቤተሰቦቿ🙏🙏 ስልክ 0945382017 0926962784

Aynalem Bezabh
Aynalem Bezabh
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 03:55:59 GMT
19212
1494
31
2239

Music

Download

Comments

unknown35991
ይገርማል :
አረ በፈጠረራችሁ ሰትፖስቱ ቀን አመተ-ምህረትና ሀገር እንዲሁም መንደሩን ጥቀሱ ለመረባረብና ችግሩ አደጋ ሳያመጣ ለሟቋረጥ ይጠቅማል ለማለት ነው ብቻ ይሔምም የቅርብ ጊዜ ከሆነ ሁላችንም በየቤታችን ጎረቤትም ያሉ ተከራይና ኗሪን ውሎና ለየት ያለ ነገር በመመልከት በተለይ ኮንደሚኒየም አካባቢ እርስ በርስ እንጠባበቅ ለዚህ ህፃንም መገኘት እንረባረብ እላለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-30 16:05:00
21
memi_love369
memi :
እግዚአብሔር ሆይ የሄን ብላቴና እቅፍ ድግፍ አድርገህ ከቤተሰቡ መልሰው
2026-08-30 16:29:05
15
mesicho5
ምህረት ጥበብ (Mehret Desain) :
እመብርሀን ከልለሽ አስገኝላቸዊ
2026-08-30 17:15:57
3
feira6678
አይሻ 6678 :
አላህ በሰላም ያገናኛው ከቤተሰቦቿ ጋር
2026-08-30 17:33:47
2
sebletase153
seble :
ፈጣሪ ይከተልሕ እናት ስለሆንኩ በጣም ፈራሁ
2026-08-30 07:33:42
3
rihananurrihananu
Rihana nur Rihana nur :
allah beselam yasgegnew
2026-08-30 17:49:44
3
aroneldana0
aron@eldana :
ይሄ ነው ልጁ ነው ተመሳስሎብኝ ነው
2026-08-30 20:16:49
0
inaverforgetyoudad
ሰው እንሁን ☂️ :
ፈጣሪ አቅፎ ደግፎ ለናትህ ይመልህ 🥺
2026-08-30 16:20:31
0
tg25322
Tegist :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2026-08-30 09:54:10
3
zihdkrh
zinash :
ዛሬማለት ነገም ዛሬነው አርግጠኝውን ጠቀሱ ፈጣሪበሰላም ይመልሰው
2026-08-30 16:27:02
1
henokkifle8
amren :
እግዚአብሔር ሆኝ መሀሪ አምላክ ነህ የኛን ሀጥያት በልጆቻችን አትቅጣን 😥😥 አሁንስ በዛ ሚሰማው ነገር። ልጆች ከእናታቸው እቅፍ ከውጡ 😭😭😭😭
2026-08-30 20:56:34
0
kidane.yorda
Heyona🌹 :
egziabher yetebkeh yene lej
2026-08-30 21:02:51
0
tutubelete2
tutubelete2 :
ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልሰዉ
2026-08-30 20:05:18
0
banch3898
Banch :
እግዚአብሔር ይርዳቹ በእቅፍቹ ያስገባላቹ
2026-08-30 20:47:45
0
user744930443879
መአዛ :
ፈጣሪ ቸር ያሰማን
2026-08-30 18:52:30
0
user935266956550kal
kale :
ፈጣር ጥሩ ዜና ያሰማን
2026-08-30 19:09:50
0
bilenbirhanu0
Bilenbirhanu :
Ere mindinew meftehew semonun betam lijoch eyetesereku new geta hoy ebakih aseben
2026-08-30 19:11:36
0
selame651651
ሰላም ለሀገሬ :
አረ ፈጣሪ ይጠብቅህ
2026-08-30 10:43:21
0
eme4623
Bete eme :
ለአዲስ አመት እና ትምር የሚጀመር ሰሞን ልጆች ይጠበቁ ወይኔ ፈጣሪዮ
2026-08-30 17:23:39
1
ade232907
አዴ. ጅማ😍 :
ፈጣሪ ይጠብቅህ
2026-08-30 11:28:50
0
netis_80
@kiya 312 :
መልሠው ጌታሆይ በኢየሡስ ስም💕
2026-08-30 18:51:34
0
hanim.hanim7
Hanim Hanim :
Allah lebetu yabekaw telant le10 dekika yetefa meselogn lebe beafe leteweta neber Allah tolo wedekefachu yemeleselechu@
2026-08-30 21:02:55
0
user87659395291421
beti lovely mama 💕 :
ምንድነው ግን የሚሻለው በጌታ 😭😭
2026-08-30 18:21:36
0
seid.eshetu
ሰኪና ሠይድ :
ያረብ ከክፍ ነገር ጠብቀው
2026-08-30 17:12:59
2
hanagebremedhin
Hana :
በሰላም ይመልስህ
2026-08-30 11:07:23
1
To see more videos from user @aynalem225, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About