@nikatdaily1: ሀገር እየነደደች መሪው የት ገባ? 🤔 የጠፋው ፈርቶ ነው ወይስ ተስፋ ቆርጦ? ዝምታው ከጦርነቱ በላይ እየጮኸ ነው! ፌስቡክ ላይ ፎቶ መለጠፍ መምራት አይደለም። እናንተስ ምን ትላላችሁ? አቢይ ተመልሶ ቢመጣ ይሻላል ወይስ ይሄው የዝምታ ስንብቱ ይሁንለት? ሀሳባችሁን ኮመንት ላይ ✍️ #Ethiopia #AbiyAhmed #ኢትዮጵያ #የአቢይ_ዝምታ #Politics
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Region: ET
Sunday 30 August 2026 05:49:09 GMT
Music
Download
Comments
Dani :
የኔ አባት እየፀለይሁለት ነው በሰላም ወጦ በሳጥን እንዲመለስ 😂
2026-08-30 06:04:22
1441
se@eke@eke ,out :
ስለት የተሳላችሁ ካላችሁ በላይክ አሳውቁን
2026-08-30 06:12:15
678
ለሁሉም ጊዜ አለው🔑🔑🔑 :
እስከመጨረሻ ይሁንልን
2026-08-30 05:59:49
548
"ስታከብር" 🤫🤫"ትከበራለህ" :
እባክህ ፈጣሪ 130 ሚሊዮን ህዝብ ስትል በዛው አስቀርልን
2026-08-30 06:20:32
209
ዓማሊ ሓየሎም :
1 ሰው ይበልጣል 130 ሚልዮን በቃ ምትወደን ከሆነ ውሰድልን
2026-08-30 06:22:26
166
hachalu kebena :
በሰላም ወቶ በሳጥን ይመለስ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-30 06:09:41
180
nabiyat :
አመቤቴ የነገርኩሽን አደራ
2026-08-30 06:55:28
105
abrish 02 :
እስከ መጨረሻው ስንብት
2026-08-30 05:54:49
228
sisco :
abiy ahmed is the best king💪
2026-08-30 07:28:28
12
nina :
እረ የአባቴ አምላክ የቀብሩን ጡሩባ ያሠማኝ
2026-08-30 12:56:08
13
ደመላሽ ባሮ :
yenurilingn lejochu yefeligutal degimo aby minin adergachew
2026-08-30 06:40:15
1
Jalu :
ፈጣሪ መልካም መሪ ያምጣልን
2026-08-30 07:06:24
21
ብቸኛው 🦋 :
የዝምታ ሰንብት ይሁንልን
2026-08-30 05:56:53
99
T12 :
ere mechereshaw yargew
2026-08-30 07:08:33
1
Authentic Cosmetics :
አይመልሰው
2026-08-30 07:00:03
13
Nihong2023/24 :
አይመልሰው! በእርሱ ተማምነን ሀገር ፈረሰች!
2026-08-30 06:54:19
52
Abdurezak Zeynedin Abdure :
ⓐⓜⓔⓝⓝⓝⓝⓝⓝⓝ
2026-08-30 11:55:54
0
endalch mulualem :
ezaw yeker
2026-08-30 07:01:43
1
AMEL DD :
2010/መጋቢት/24 የተተከለው እሾህ በነሐሴ 24/2017 ከተነቀለ ተክልየን እዘክራለሁ። ከተመቻችሁ ላይክ።
2026-08-30 10:46:07
31
shelagnagnajence0 :
አይመልሰው
2026-08-30 06:34:05
57
kalid man city 💙💙💙 :
የዝምታ ስንብት ይሁንልን እላለሁ
2026-08-30 06:03:33
17
YadaMa :
1000ሆኖ ይምጣ።
2026-08-30 06:44:42
8
ገደም አልኩኝ እንጂ አልተኛሁም🇪🇹 :
ሀገር እየለማች ነው ጠለቶቿ እየነደዱ ነው
2026-08-30 05:56:08
61
Terefe Mekuria :
አይመልሰው
2026-08-30 07:11:07
9
Mesfin man :
ኧረ ዝር አይበልብን ፈጣሪ በዛው ያስቀርልን😭😭😭😭
2026-08-30 08:27:49
14
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm
homepage.