@drhareg: #drhareg #ዶክተርሀረግ #የወሊድ_መቆጣጠሪያ #calandermethod #የወሊድመከላከያ

drhareg
drhareg
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 08:09:19 GMT
121833
4317
94
543

Music

Download

Comments

zeyneb376
zeynep :
ዶክተር እኔ አንችጋ ነው የወለድኩት 1አመት ሆነኝ ግን ሆደ ውስጥ የሚንቀሳቀስ ነገር ያለ ይመስለኛል በcs ነው ያዋለድሽኝ
2026-08-30 09:43:35
5
one.only85
one & only :
anchi mndn new yemtteqemiw doc please tell me
2026-09-01 07:26:04
0
lemlemnegeseroba
Lemu :
yene jegina betam new miwedish maryamin
2026-09-13 14:42:31
0
user6611373027019
hana :
ቾይዝ ስወስድ ቆፍቸ ስተወው በሬዴ ክቀር ሁለት ወር አለፍኝ ምን ይሻለኛል😊
2026-08-30 09:47:40
0
bb3456
BB :
ሴት መሆን ከባድ ነው የእውነት
2026-08-30 21:06:14
2
woynmati
woynmati💖 :
ጎበዝ ዶክተር ኘሽ የእውነት ❤️❤️❤️❤️
2026-09-18 12:02:17
0
yearsema.b23
@Yearsema :
ዶ/ር ከወለድኩ 3 ወር ሆናኛል በክንድ የሚቀቀረውን ካስቀበርኩ 20 ቀን ሆኖኛል ፔሬድ 15 ቀን ሆነኝ እየፈሰሰ እስሁን አልቆመም ጡት እያጠባሁ ነው ምን ላድርግ
2026-08-30 13:17:33
0
temrsndew186
Tነኚ😭 የወድሞቿ❤ ንግስት :
በዉስጥአናግሪኚ
2026-09-09 05:48:09
0
abeba.alem34
Abeba Alem :
ዶክተር አራሴን ያመኛል 4 ቀን ሆነኝ 3 ወር አልፎኛል
2026-08-30 09:37:57
0
hayu.01
Hayu 01 :
ዶክተር ለምታጠባ ሴት የሚሆን መቆጣጠሪያ ከ ዲፖ ውጭ ብትነግሪኝ🙏
2026-08-30 13:09:27
0
user5362039540175
user5362039540175 :
ዶር ባለቤቴ የፊልድ ሰው ነው እና በ10 በ12ቀን ግንኙነት ሳደርግ ማህፀኔ ደረቅ ነው ከግንኙነት በሁዋላ ግን ውሀ የሆነ ፈሳሽ አለኝ ሽታም ይሁን ቀለም የለኝም ምንእንደሆነ ግራ ይገባኛል በተደጋጋሚ ነው
2026-08-30 08:53:10
0
hayatigarnier
hayatigarnier :
እኔ በየወሩ አያለዉ በፊት 7 ቀን ነበር አሁን ላይ ግን 5 ቀን ነዉ ለምንድ ነዉ ?
2026-08-31 15:13:46
1
amarechaschalew
Amarech :
ሰላም ደክተር የት ነዉ የሚሰሪዉ አችጋ መምጣት እፈልጋለሁ
2026-08-30 08:20:40
1
user1962385086247
⓬⓶⓵ :
ዶር እኔ ከወለድኩ 20 ቀን ሆኖኛል ስወልድ እስቲሽ ተደርጌ ነው አሁን እስቲሹ በጣም እያቃጠለኝ ነው ህክምና ያስፈልገኛል
2026-09-11 09:14:50
0
tig2311
tig :
be 21 negn ameseginalehu
2026-08-31 05:46:23
1
addismiki
ድንግል እናቴ :
ዶክተር እንደምን ነሽ እኔ36 አመቴ ነው 4ልጆች አሉኝ አሁን ላይ የፔሬድ መጠን እየቀነሰ መቶል ሁለት ቀን እሱንም ትንሽ ነው የሚፈሰኝ እባክሽ መልሽልኝ
2026-08-30 13:32:42
0
busbusm6
tsega :
እባክሽ ዶ/ር የ3 ዓመት መከላክያ ካስወጣሁት አራት ወር አለፍኝ እርግዝናም አልተፈጠረም ምን ይሆን ችግሩ?
2026-08-30 10:23:05
0
aburinas
aburinas :
ከወሊድ በኃላ የወር አበባ መዛባት ይኖራል?? እኔ በወለድኩ 3 ወር ከ10 ቀን ፔሬድ አየሁ እና ድጋሜ ከ 13 ቀን በኃላ እንደገና መጣ መጠኑ ትንሽ ነው በ ሁለቱም ዙር። ምንም አይነት የወሊድ መቆጣጠሪያ አልወሰድኩም ጡት ብቻ ነው የማጠባው አመሰግናለሁ ዶክተር
2026-08-30 08:37:10
0
zufan.zw
Zufan ZW :
ዶ/ር የኔ ደሞ ፔሬድ ካልመጣ 1ኣመት ኣለፈኝ ምን ይሻላል
2026-09-18 16:25:36
0
fa.smart8
Fa smart :
የወር አበባ ማብቂያ ጊዜ መቼ ነዉ መዳኒቱ ሁሉም አልተሰማማኝ
2026-09-06 12:14:32
0
fozynat
fozynat :
Yeno konjo
2026-09-15 10:57:34
0
heluuuu000
hele :
እርጉዝ ነኝ ግን ጨርሼ ሰምቼሻለዉ💕🙏
2026-09-13 20:46:59
0
meti05038
meti :
Dr end ymtkmew bknd ymikbr MBR gn kasdreku buhala mnm tna album sewnten yamghal lmndnew chenek ylghal btam
2026-09-19 15:58:00
0
user2253493963981
samri :
ዶክ እኔ ፔሬድ የማየው 29ኛ ቀን ነው መቼ ነው የኦቪሌሽን ቀን ሊሆን የሚችለው?
2026-09-06 16:56:37
1
maza2444
ቅመም የማርያምልጂ :
የኔውድ ደኩተር እግዚአብሔርከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በጣም ቀናነሽ የ5አመት ክድስር የሚቀበር አድርጌ ነበር 2ሆኖኛል ምንምአይፈሰኝም ነበር አሁን ግን ያለማቆረጥ ዛይበዛ ይፈሰኛል ምላድርግ ጡት እያጠባው ነው
2026-08-30 13:42:06
0
To see more videos from user @drhareg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About