@channel_1ethiopia: 🎈ለየት ያለዉ 1ኛ ዓመታችንን እንደዚህ አከበርን // እሁድን1 ላይ በቻናል 1//🎉 #channel #one #hashtag #fpy

Channel 1 Ethiopia
Channel 1 Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 10:20:00 GMT
15899
667
12
11

Music

Download

Comments

miky123456784
ታዛቢዋ :
እንኳን አደረሳችሁ እንደ120 እየጠበኩ ሳያችሁ 1 አመት?ምናለ ብትጋብዙኝ?
2026-08-30 10:28:13
2
tariku.aytenew
tariku@ :
ዛሬ አንኛ አመትቹን በፍቅር እንዳከበራቹ በአለም ላይ ተመራጭ ጣብያ ሆኖ 25ኛ አመታቹን 50ኛ አመታቹን 100 ኛ አመታቹን በስኪት እንድታከብሩ የዘውትር ምኞቴ ነው
2026-08-31 12:18:17
0
masho.tolosa
Masho ከአቡ ሴራ :
እንኳን አደረሳችሁ ሽልማት የለም ለተመልካች
2026-08-30 10:43:17
0
eyo7510yo
baze :
እንኳን ለአንደኛ አመት አንድ ላይ አደረስን ቻናል 1 አንድ ለእኛ
2026-08-30 10:50:23
0
mesiendale1
mesi end ዳኒያ :
መልካም አንቨርሰሪ
2026-08-30 15:27:12
0
user7143722067787
ማማ አዲሰ :
እንኳን አደረሳችሁ🥰🥰
2026-08-30 11:12:38
0
fiker395
muna ye Tekest :
እንኳን ደስ አላቹ ብዙ አመታትን እንደደመቃቹ ቆዩ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤😍🎂🎂🥂🥂🥂
2026-08-30 19:59:50
0
selotweins
selina :
chanali one❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-08-30 10:25:15
0
tariku.aytenew
tariku@ :
ዋው ደስ ይላል እንኳን ለአንደኛ አመታቹ አደረሳቹ ምርጫችን ቻናል ዋን ብዙ የስኬት አመታትን እመኛለው ግን አይገርምም ይህንን የመሰለ የጣብያ ፕሮግራም በ14 ኢንች ቲቪ ስመለከት ለእራሴ እራሱ እያፈርኩኝ ነው
2026-08-31 12:15:44
0
salas2662
salas :
🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏
2026-08-30 14:07:34
1
mikiyas12_23
miks :
እንኳን ለ1ኛ ዓመታችሁ አደረሳችሁ! 🎉❤️እኔ ሚኪያስ እባላለሁ፣ ተማሪ ነኝ። ሁለት አዳዲስ የቲቪ ፕሮግራም ሀሳቦች አሉኝ። ከእናንተ ጋር የመስራት እድል ብትሰጡኝ ሰርቼ በተግባር አሳያችኋለሁ። የፈለጋችሁትን ፈተና ለመውሰድ ዝግጁ ነኝ! 🙏❤️
2026-08-30 11:59:49
0
To see more videos from user @channel_1ethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About