@abdisamj: Mount Ararat

Abdisa ☦️
Abdisa ☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 09:19:58 GMT
39261
3878
85
270

Music

Download

Comments

nahomclassics
N.A.H.O.M CLASIC 🎶🇺🇸💙 :
i saw it
2026-09-11 07:51:06
0
user5777817245336
ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ። :
ውሸት ነው ትክክለኛው አራራት ባህርዳር ዙርያ ምትገኝ ዘጌ አካባቢ ነው ያለው
2026-08-30 11:53:32
18
temu.kokeb
T.K.Z :
ቱርክ ነው የሚል አምጣ
2026-09-01 04:11:14
0
adey.yy2
adey.yy :
አረ ባክህ አራራት ተራራ ያለው አፍሪካ ውስጥ ነው ያለችው። መርከቡ አሁንም ድረስ አለ።።።
2026-08-30 11:03:28
3
getachew_7
Geach_24 :
አራራት ከሚባል የተራራ ሀገር ውስጥ ሁኖ ሉባር ከሚባል ተራራ ላይ ነው ያረፈችው ያይላል። መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕራፍ ስድስት ትርጓሜ
2026-08-30 10:20:27
2
abelsisay29
abelsisay87 :
Ararat terara Ethiopian wust anewu bro. ateshewed Gonder felegewu.
2026-08-30 11:47:26
4
zemicheal1219
HAMILET :
ተሣስተሃል አራራት ተራራ ያለው ባህር ዳር አካባቢ ነው
2026-09-01 16:59:15
0
smoking_with_me
sari.🌠 💫 :
lubar enji ararat terara lay aydelem
2026-08-30 18:58:36
0
kw04second
Jr :
የኖህ መርከብ ያረፈዉ ኢትዮጲያ ነዉ
2026-08-31 04:32:43
4
metime120
semy :
በመፀሃፍ ቅዱስ ስለ ፈሪሳውያን ፣ፃፎች፣ሱዱቃዊያን፣ ሳምራዊያን ስለተባሉት ህዝቦች ቪዲዮ ስራልን የዳን ነገድ የሚባለውስ ማነው 🙏🙏🙏🙏
2026-08-30 17:28:54
3
user923613179062
tomas :
አይድለም ትክክለኛ ው ባህርዳር ነው ያለው የዝጋለ አያሌው መፅሀፍ አለ ማንበብ ከፈለጋችሁ ገነት በኢትዮጵያ ናትን የሚል ጥሩ መፅሀፍ ነው
2026-08-31 18:03:07
0
user86918422965551
user86918422965551 :
በርታ
2026-08-30 15:52:48
0
tarekegn07
🇹 🇦 🇷 🇪 🇰 🇪 🇬 🇳 :
ትልቅ ሰው
2026-08-30 17:09:17
1
abrham.tselemti
Abrham tselemti :
በርታ።❤❤❤
2026-08-30 10:06:49
1
yd.productio
YD PRODUCTION dilla ዲላ :
100k ygba
2026-08-30 09:38:45
0
2hi2wi
Hiwi :
ተሣስተሃል አራራት ተራራ ያለው ባህር ዳር አካባቢ ነው
2026-09-01 04:57:37
0
ayshashim8
Ayshu bahidar :
እንደ ክርስትና እመነት ተከታይነታችን like,commet እና ሌሎችም መስጠት አለብን
2026-08-30 10:19:35
0
yd.productio
YD PRODUCTION dilla ዲላ :
Inbox awudewengel media
2026-08-30 09:30:48
0
fano.321
ቢመርህም ዋጠው :
ብዙ አራራት የሚባሉ የጡዘት ተራራዎች በተለያዩ ሀገራት አሉ ። እውነተኛው ግን ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ እና ብቻ ነው !
2026-08-30 10:22:25
2
todda245848
toda :
I thought Ararat is in Ethiopia according to Fiseha Yaze😂
2026-08-30 09:24:56
4
alelign87
Carter :
አራራት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የምትሉ ከተረት ውጡ!
2026-08-30 12:01:55
3
user9096711731737
desalegne :
ውሸት አራራት ተራራ የሚገኘው ቅድስት ኢተዮጲያ ነው።
2026-08-31 05:52:49
0
efram175
efram :
ማስረጃ አለ ቱርክ ለመገኘቱ መጀመርያ ነጭ ያስቀመጠልህን ሳይሆን የሁሉን ሀገር ታሪክ መርምር ገዛን አወነተኛውን ታገኛለህ !!!
2026-08-30 12:17:09
0
sorty513
ኑሀም የሶሪቲ ❤️❤️ :
ዝም ማለት ትችላለ
2026-08-31 08:26:13
0
To see more videos from user @abdisamj, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About