@biniyam.mekonnen: #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oldis

Biniyam Mekonnen
Biniyam Mekonnen
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 09:43:03 GMT
21887
1359
61
490

Music

Download

Comments

kagnewshemels
Kagnew Shemels :
የሐረር ምስራቅ ህዘብ ሙዚቃኝ ከተሳሳትኩ አስተካክሎኝ ካልተሳሳኩ
2026-08-30 13:25:07
4
melehek265
ደራሲ መልህቅ ጌታቸው ⚓️ :
ጦሩን ለማነቃቃት እንደወጡ 17 ሙዚቀኞች በ 1980 በአንድ ላይ ያለቁበት ምስራቅ እዝ ኪነት ቡድን ነብስ ይማር 🥺
2026-09-11 11:01:51
1
abiy1486
Abiysolome :
so nice oldies
2026-08-30 11:44:22
4
belchawe
belchawe :
ንግስት አበበ ነፈስሽን ይማር ይህን ዘፈን ፖስት ያደረክ ሰው እውነተኛ የኢትዮጲያ ፍቅር ያለህ ሰው ነህ ሽ የቀድሞዎ የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት ጀግኖች ያገር ትዝታ ያላችሁ ስሙት እኔ ያለቀስክ እየሰማሁት ጀግኖች ወድሞቼ እናቸስ
2026-08-31 07:04:39
4
tm93678
TM :
አዎ ነበረች ሻዕቢያ የበላት ወጣትና አራስ ህፃን ልጇን ትታ ለሀገር ብላ የተሰዋች ጀግና አርቲስት ንግሥት አበበ ነብስ በአፀደ ገነት ትረፍ እህቴ የአንችና የዚነት ሙሃባ ሞት ይሰማኛል /እጅግ ያሳዝነኛል
2026-08-30 19:00:44
5
mekdesada
mekdes :
ናዞማዬ.የሚልዘፈንአላት.ከኤልሳቤት.አበበ.......
2026-08-30 20:28:20
3
tesfaya554
tesfaya :
አስተዋዋቂዋ ዲናሬ ታወሰኝ ንግስት ወደመድረክ ሲጋብዛት ሳስታዉስ ሆዴ ተረበሸ።
2026-09-03 14:04:07
2
danieldani4746
Daniel Dani :
ንግስትዬ አበበ ነፍስሽ በገነት ትረፋ ነ እውነተኛዋ ኢትዬጲያዋማ ፍቅርና ሙዚቃ ቀረ በናተ ግዜ አ
2026-09-01 18:37:22
2
kidest.chama.bet
Kidest chama bet :
የፍንታውን ሸዋ ቆጨው የሱ ዘፊን ነው
2026-09-01 19:51:01
3
shaggytaky
@shaggy0913 :
ንግስት ከበበ ልደታ የጨፌ ሜዳ ሰፈርዋ ነብስ ይማር
2026-08-30 17:46:59
3
kuri0289
kuri :
ነፍስሸን ይማረው
2026-08-30 20:29:25
5
binega5
ቢኒ የማርቆስ :
ንግስት አበበ ስወዳት ሳትጠገብ የቀረች ምርጥ ዘፋኝ
2026-08-30 12:28:52
3
key.bahar1
key bahar :
ቃል የለኝም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-30 17:31:25
3
user5808823494651
user5808823494651 :
😭😭😭😭 ነፋስ ይማር
2026-08-31 08:25:57
3
mckarty5
Mckarty :
2026-09-04 15:36:15
1
tesfaya554
tesfaya :
የምስራቅ እዝ የሙዚቃ ባንድ ድምጻዊት ነበረች ግን የምስራቅ እዝ ባንድ ህይቷ አስመራ ላይ ማለፉ ይቆጨኛል እኔም የስራ ባልደረባዋ ስለነበርከ
2026-09-03 14:00:34
3
kasahungebremichale
kasahun gebremichale :
😂😂😂
2026-08-30 18:23:29
3
tegegnendale786
Tegegn Endale :
ንግሰት አበበ ዘመን አይሺሬ ምርጥ ዘፋኝ ነበረች
2026-08-30 12:48:03
3
user2209039628340
Tesfalme :
ዋ ንግስት ምንም አትረሣም ማስታወሻ ተሠርቶለታል
2026-09-05 19:15:58
1
arikeshachew.mamo
Arikeshachew Mamo :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-15 08:22:21
1
user7112208606840
Getu sekik :
ግን ልጇ በሕይወት ትናኖር ይሆን ???
2026-09-05 20:22:27
1
To see more videos from user @biniyam.mekonnen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About