@.h89454: ሀላሌ የኔንጉስ 🤴 💝💝#ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

🦋🅗🦋 ➻ንስሯ ➺☪️
🦋🅗🦋 ➻ንስሯ ➺☪️
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 30 August 2026 09:53:38 GMT
111431
2767
306
809

Music

Download

Comments

hikmamohemmedyima
ሰሉ አለ ነቢ :
በጣም ናፍቆኛል ወላሂ ለመርሳት ሞከርኩኝ ግን🥺🥺🥺🥺🥺
2026-08-30 17:42:07
58
ffffff6291
❤❤ልኑር ተደብቄ ከማንም እርቄ❤❤ :
እኔ አለሁ አደል ካልደወለልኚ አልደዉልም እያልኩ የምሰቃየዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-30 18:12:14
36
tsion.tsii6
T𝑠𝘪𝑜𝑛🦋✝️ :
ማርያምን ፍቅር እኮ መዳኒት የሌለዉ በሽታ ነዉ🥺😒
2026-08-31 04:19:52
7
genet8613
እግዚአብሔር ቀን አለዉ🙏 :
ማር ያም ን 😭😭ሰሞኑን ጡሩስሜት አይደለዉም😭አይምሮየን ተቆጣጥሮታን😭ተሰፋ ለለዉነገር
2026-08-31 14:27:54
5
aminatassen6
ያባቱ ልጅ❤😘 :
እኔደሞ ሁሌ ጥፋተኛ እኔነኝ ግን ባሁኑ ጨከነብኝ በጣምምምንፋቅ ብሎኛል ይቅርታ ብለዉም አልፈልግም ወላሂ ምንም ልረጋጋአልቻልኩም በጣም ታምሚያለሁ ግንኮ እኔ ፈልጌዉአይዴለም የማጠፋዉ ለኔትክክልየመሰለኝ ለሱስህተትነዉ ህይወትግን ፈተናዋ ብዛቱ ኡፋፋፋፋፋፋ በአላህ ዱአአርጉልኝ ወይእድታረቀኝ ወይደሞ እድረሳዉ ግንኮ እደሚወራዉመርሳትቀላልአይዴለም💔😥🥺
2026-08-31 06:24:25
9
rukiya0758
እርግቧ😘 :
😁😁😁ይከርበት ወላሂ😌🙃
2026-08-30 21:27:18
5
negngonderw
ሞት እያለ ክፋት🤧 :
ከኔጋ ደውሎ ነበር አታስቢ 🤣
2026-08-31 17:58:59
1
dtdg443
ታማኞ❤ :
መርሳትኮ አልቻልኩም💔🥺🥺🥺
2026-08-31 17:21:57
1
radia.radi3
ሪች🎼ቱርካዊቷ🇹🇷🎧👸 :
ናፍቆኛል ግን 🖤
2026-08-30 21:33:55
5
.j94089
ሉሉ ተኮለኛዋ ሳገባህ ላፍቅርህ🔒 :
🤣😳
2026-08-31 02:43:11
1
davman212
ህልም➻እንደፈቹ ➻🦋 :
ማርያምን ናፍቆኛን ግን .....😥😥 ካሁን አሁን ዬደውላል እያልኩ እምጠብቀው ነገርስ ..💔🥺ስልኬ በጮከ ቁጥር እሱ እሚመስለኝ 💔😥
2026-08-31 17:33:03
0
user91245574754354
የተሰጠንን ብነቅ የጎደለህ የለም :
አረሳውም አላነሳውም😭😭😭😭😭😭
2026-08-31 02:26:19
0
halewuya.endris
Halewuya Endris :
ናፈቀኝ
2026-08-31 17:13:25
1
haymi77016
ግምጃዬ444🦋 :
ፍቅር ማነዉ ግን😳😳😳😳😳
2026-08-31 10:53:36
2
k1917400
《☪️ስናይፐሯ<• • •>እብድ🇹🇷🫰》 :
እሽ ደዉላል😂🥺
2026-08-31 12:22:22
1
alhamdulilh596
Alhamdulilh :
እየተጨቃጨኩ ከምኖር ብቸኝነቴን መርጨ እየኖርኩኝ ነው አበረቱኝ[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-08-31 11:48:20
1
tofik.seid02
ቲኒሹ ነኝ ከአርድቦ💜💙🧡💚 :
ወላሂ ናፍቃኛለች እኔ ግን
2026-08-31 17:45:43
2
To see more videos from user @.h89454, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About