@anas.naasir68: #mastere#hasan#vidoovaarli

anas naasir
anas naasir
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 11:05:15 GMT
217672
28242
847
2198

Music

Download

Comments

tewodros.asegid2
Tewodros Asegid :
ይህ ሃይማኖታዊ ውድድር አይደለም
2026-08-30 14:05:20
265
nafi2681
nafi :
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እሄ ነገር በጥሩ መንገድ እያሄደ አይደለም
2026-08-31 04:52:47
143
yohannis37832712
yohannes :
የስፓርት ወይስ የሃይማኖት ፍልሚያ??
2026-08-30 18:55:41
71
tsedalubirhane
ተገሀሥ እምእኩይ ወግበር ሠናየ :
አላህ ግን ተደባደቡ ይላል እንዴ ? ጥያቄ ነው በጨዋ ደንብ መልሱልኝ
2026-08-30 16:45:38
69
sss200279
@ Seid :
ሀሳቡ ጥሩ ነው ግን እባካችሁ ከሀይማኖት ጋ አታያይዙት🥰🥰🥰
2026-08-30 12:40:16
72
kiyakkiiyyaa
kiya :
ጆኒ ይህንን ውድድር የሐይማኖት እየሆነ ስለሆነ የውድድሩን ሐሳብ አይቀበል የምትሉ
2026-08-31 08:59:34
43
aynuts2
Aynu :
እዴት ያለ ነገር ነው ወገን😳
2026-08-31 10:00:07
12
fonka3646
fonka :
ችግሩ አኮ እንዲህ ብሎ መጥቶ ቢሸነፍስ ወገን ምን ሊሆኑ ነው እኔ ይቅር ባይ ነኝ
2026-09-01 06:12:48
11
mohammednuru842
Mohammed Nuru :
አላህ ይገዛሀል ኢሻላህ
2026-08-30 13:40:28
12
arifmusayesmylife
sanyii ko :
ማሸ አለህ እድሜ ይበረክ
2026-08-30 16:57:08
10
dessalegn.asenake
DAS44ቱ💚💛❤️ :
ነው ግጥሚያው በሐይማኖት ነበር እንዴ?
2026-08-30 19:31:44
12
adaneyemikael
አዲ :
በህግ መጠየቅ አለበት🙅
2026-08-30 20:09:46
11
drmulemd
Ababiya ET :
በሰፖረት እኮ ነው የተሸነፈው በሀይማኖት አይደለም ብሮ
2026-08-30 13:37:03
13
user4990258705307
ima :
ሀቢቢ ስለሁሉም ነገር ሀቢቢ እኔ የምልህ አንድ ነገር ላስታውስህ ብዙ ነገር አታውራ በልብህ አድርገውና ያሰብከውን ነገር አንድ ነገር አድርግና ይህን ነገር ላደርግ ስበብ የሆነብኝ ብለህ ታወራለህ ያሰብከውን ከተሳካልህ ብሃላ ሀቢቢ አላህን ያመነ የቀረበ ፈተና ቺግር ባጋጥመውም መጨረሻ የተረጋጋ ሀያት ደስታ ያገኛል እና አማኝ የሆነሰው በማተቡ በኩፊይቱ አደለም በልቡ ነው ያሰብከውን አሳካና ስበቡን ካላህም ሆነ ከሰው ታጫውተናለህ ወንድሜ
2026-08-30 14:19:01
10
hani08710
አሜን ሰመሀል :
ሰውዬ ተፋታን የአገር ጦርነት ሳያንሰን ደሞ የአይማኖት ጦርነት አታስነሳብን ሰላም ሰጠን ሙስሊም ክርስቲያን ተዋልደናል
2026-09-01 17:51:28
7
user463467898
Nutikush35 :
wayi alaha manew gin isu???????
2026-08-31 06:00:06
5
chachama96
ዶላር $ :
worada
2026-09-01 13:40:02
3
alhamadulliahforeverting
AFAR💪KING :
የኛ ጀግና ከጎኒህ ነኤን💪💪💪💪ኢንሻአላህ ኢድሊ ላአነቴ ይሁን💪💪
2026-08-30 12:49:14
6
ylew3
ylew :
እንደዚህ ትቀላለህ ብዬ አስቤህ አላቅም ነበር
2026-08-31 07:21:36
10
user3425669096576
Yilma Habte :
ሰውዮው ይህ እኮ ስፖርት ውድድር ነው የሀይማኖት ውድድር አይደለም።
2026-09-02 04:39:45
2
user9791418776963
اب افنن682 :
ቁጥርህንላክልኝ
2026-09-02 05:34:11
0
abie18315
abie :
ጆኒ ትችላለህ
2026-08-31 14:57:08
3
user9075390497486
𝒍𝒊𝒈𝒉𝒕@ :
ኢየሱስ ክርስቶስ አለምን ሁሉ አድኗል እመኑ ያለ ኢየሱስ ወደ አብ መድረስ አይቻልም
2026-08-31 18:38:50
4
sade_vibes2
@sade_vibesTGC🇹🇷 :
ተክቢር አሏሁአክበር
2026-08-31 00:01:34
4
user3414168673765
Samuel shuferi :
mindnw mitwora?
2026-08-30 18:46:39
2
To see more videos from user @anas.naasir68, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About