@wendu_gizate:

አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ
አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 11:38:21 GMT
197633
9670
326
825

Music

Download

Comments

rasresul
Ras :
ABSOLUTELY 💯 💯 💯 Currently we have G+5 Building. In my childhood time our salon Polished with this Natural material... Amazing 👏 BIG LOVE ❤️RESPECT
2026-08-31 21:40:34
0
fuadsalihanwar
anwar salih :
yes @ school 3rd grade
2026-09-01 04:32:12
0
zedh80
zed :
yadaginbat new🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 05:33:09
0
user3909781440637
1 :
አርብ አርብ በተራ ትምርትቤታችንን እንለቀልቅ ነበር
2026-08-31 16:39:16
21
betalhem19
yeabkal :
እንደዚህ ተለቅልቆ ሳር ሲጎዘጎዝ እጣን ጨስ ሲልበት አቤት ደስ ሲል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-31 19:43:38
12
daniel.solomon021
Daniel :
ሰይደርቅ ገባክ ተብዬ የተመታውትስ🥺🥺🥺
2026-09-01 14:21:26
7
shalom20166
Yonas Hailu :
የድሮ ኢፖክሲ ይሄ ነበር እኮ
2026-09-01 03:46:42
7
kingsten84
እፎይ :
የአሁኑ ትውልድ ሂወት አያቀውም ለዘመን መለወጫ እንዲህ ይዋብ ነበረ ቤት
2026-08-31 06:15:51
13
user1834098244130
teda kind :
beta ewedshalew
2026-09-01 04:55:09
1
ch.alfa
ESTIFANOS :
እኔ ደግሞ እፉገላ ሰር ከማሳ ድንበር አጭደለው ለ ጉስጋስ በዓል ለይ
2026-09-01 03:50:07
7
hussien.mohammed318
ሀንግማን /ቼላው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦 :
ለእናቱ ውሃ የጨመረ እዴእኔ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-30 11:48:49
12
user7119160858538
ዥዥባራ :
አዎን ለቅምን
2026-09-01 14:46:46
1
user6363928575348
lej Efu :
ለምን እንባዬ መጣ
2026-09-01 09:05:04
4
user90994193540860
miki maraki :
በውስጥ መስመር እንድታወሪኝ እፈልጋለሁ
2026-09-01 15:04:36
0
abreham9116
የማይሆን መስሏቸው💪💪 ሲሆን ገረማቸው 🤳🤳 :
ትዝታ አለብኝ ለናቴ እለቀልቅ ነበር በስራ ስትወጠር አግዛት ነበር
2026-09-01 16:12:15
1
bini8932
Bini :
አይ ደጉ ዘመን
2026-09-01 04:08:02
1
user1819706771076
user1819706771076 :
አይ የዚህ ዘመን🥰🥰🥰ደስ ይል ነበር በፍቅር
2026-08-31 14:19:12
2
feke590
feke :
❤️❤️❤️ደሥ ይላል የገጠር ባህላችን ቆንጆ በርችልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-31 15:36:33
1
user3779937130811
shiferaw degefa :
🥰🥰🥰🥰🥰😋😋🥰🥰🥰 yetiim aleeeeeeee
2026-08-31 21:20:04
1
hanipage567
Hani :
ግፍ ነው የሚሰሩባት ለምንድን ነው የሚያስቦኳት?
2026-09-01 03:59:34
0
yetemgeta5
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻 :
አየህ ያኔ የእውነት ፍቅር አለ የደኩብሽ ጎጆ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ👌👌👌👌👌
2026-09-01 05:47:47
2
aragashbelay
aragashbalay :
ያደኩበት ኩበት ለቅሜ ዉሀ ከምጭ ተሸክሜ ወንዝ ሄጄ በዶድ ልብሥ አጥቤ ሥቱን ላዉራዉ የምኮራበት ባህሌ ስወደዉ
2026-09-01 07:03:45
3
michaelsetie
ሚኪ ወሎገራገሩ :
አይ ትዝታ በቃ ሁሉም ነገር ትዝታ ሆኖ ቀረ ማለት ነው
2026-09-01 08:55:29
1
user67620333476963
ያገር ልጅ :
አይይይይይ ይች ጎጆቤት ፍቅር እና በረከት የሞላባት ሲያልፍ ሁሉም ያልፋል 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-31 08:39:16
2
loret.media
ሎሬት ሚድያ# :
ከአደግንበት አስተዳደግ የአዊ ጄራ ማንነት ብዙ ጊዜ አሳስቦኛል አንድቀን ፊቱን የማያሳየዉ አዊጄራ! ብቻ ዛሬ ዛሬማ ደረስንበት😁
2026-08-30 13:22:10
1
To see more videos from user @wendu_gizate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About