Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@.h.a150:
ሰዉ ሞልቶ ሰዉ ጠፋ አይ አች አለም ?🥺
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 30 August 2026 11:52:14 GMT
33782
961
274
467
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.51MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.26MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
💦➲የሪያዷ🐝💢✅❶ :
ቅመሞችየ አጀንዳ አያሣጣን እየጠጣችሁ😁🍫🍫☕☕
2026-08-30 17:50:07
40
የነፊሣ እህት ነኝ እህቴ ሁሌም ልቤ ዉሥጥ ነሽ :
በቤተሠብ በሽማግሌ አፈቱም ምን አይነት ዘመን ደረን
2026-08-30 16:17:00
75
አሜን ሸዋ ጁሩ🇨🇬 :
ሰሞኑን ወሬ እየበዛብን ነው ቆይ በወረፍ አርጉት ስንቱን እናዳምጠው ስራ በዛብን😂😂
2026-08-30 18:03:10
17
እስፓርተከስ :
በቃ ፈረደቤት ህግ ቀረ ዳኛው ሚድያሆነ
2026-08-30 17:30:36
19
🦋حؤر🦋بينت بابا🦋 :
አችስ እደት አመሽው ያባቴ ሰባ የሆነሰው እደት ያለሚስት ያለልጂ ይቀመጣል ሆ ስናፈቅር አዳደ ለማሰቢያ የሚሆን ቦታ ማስቀመጥ አለብን
2026-08-30 17:51:52
16
የሽጋ ማሜ እህት Mቿ❤❤ :
ወይ ዘንድሮ ችግሩ እደቀጠለ ነው ወገን 😂😂😂😏
2026-08-30 17:25:42
12
ኡሙ እረያን :
ቆይ ግን ያልገባኝ እደው ሳትሰድቡ መልሱልኝ እስኪ አሁን ስናገባ ቤተሰም ጋር ሂደው ተዋውቀው ልጃቹህን ለልጀ ብለው ማናው ምድነው የማነው ልጂ ብለው አጣርተው እማደል እደ እምናገባው እደው ላግባሽ እደተባልን ነው እደ ማን ይሁን ምን ይሁን ሳናውቅ እምናገባው
2026-08-30 19:21:36
3
ህልመኛዋ፡፡ :
ደግአርገ😁😁😁
2026-08-30 16:54:15
3
ሮዚ🌹የጃማ ልጅ :
ኮሜንታተሮች ቡና እየጠጣችሁ😂🥳
2026-08-30 19:26:20
0
ሱሱ የባቦዋ ቅመም :
ለኔ ገዘብ የሚሰጥ አድ ከረፈፍ ልጣ🙄እኳን የምሰጠው ሊኖረኝ😅😅😅ሲለ ብር ነውኮ
2026-08-30 19:25:05
1
R ,T :
ማሬ አሁን ፍርድቤቱ ስራ አቁሟል ከመስከርም 15 በኋላ ነው የሚከፈተው እሺ አይዞሺ ሁሉንም ለህግ አማካሪ አማክርሺ ክስ መስርቺ እሺ
2026-08-30 18:40:34
2
susu ወሎየዋ :
እኔምለው ግን ስታገቡ የማነው ልጂ ቤተሰብ አለው ወይ ተብሎ ተጠይቆ ኧረ እንዳውም እስከ ሰባት ዘሩ ተቆጥሮ ነው እና እንደት አታውቁም ስለሡ ነው ከመንገዲ ላይ ነው የተገናኛችሁት ስለሡ አላውቅም ቤተሰቡን አላውቅም የሚባል ተረት አይገባኝም
2026-08-30 18:46:33
3
ያዘኚ እዳመሌ ሸጋዋ❤😘 :
አቀዋለሁ😥
2026-08-30 20:20:29
0
ቢራቢሮ🦋 :
ለምን ስጠሽ
2026-08-30 20:32:26
0
user1599935823297 :
የተደናበራችሁ አላችሁ ፍርድ እንሰጣል እምትሉ ሁለትሰው ግራናቀኝ ሳይሆኑ ፍርድአለደ
2026-08-31 00:51:30
0
አርሂብሬስቶራትጅዳሀየሰላማጣፍጭምግብአለ❤❤❤❤ :
ጉድበልዘንድሮ
2026-08-30 18:32:39
0
Hayu Habeshawuti :
ማሬ እዉነቱንኮ ነዉ ትዳር ሌላ ብር ሌላ ብሉ ወንድሞቸ😂😂😂😂
2026-08-30 17:48:02
0
እፁብ ድንቅ አስናቀው :
አይ እህቴዋ ፍጣሬ ይርዳሽ
2026-08-30 17:04:17
0
የሳቅ.ምጭ😂 :
አላህ ሀቅሽን ያስገኝልሽ
2026-08-30 14:01:50
2
እግዚአብሔር ቀን አለዉ🙏 :
ሰሞኑን ሳዑዲ በጣም ጀዳ በዛ
2026-08-30 18:41:48
1
Abeጋዝ :
አብሽሪ በዳይ በዱኒያም በአኼራም ምቾት የሌለው ሂወትን ይኖራል።
2026-08-30 13:23:26
3
♥first me♥ :
እኔም ተበዲያለሁ እላለሁ ላካየባስም አለ
2026-08-30 15:50:00
1
ሮዚ ከሸዋ ሠማይ ስር😍😘 :
"አሎ እንተዋወቅ" ሲልሽ ሲንግል ወይስ ባለ ትዳር ብላችሁ ጠይቁ ስለማንነቱ አጣሩ ብዙዎቹ አይጠይቁም ወደ ገደለው ይገባሉ ብቻ ሀቅሽ ይውጣልሽ🥰🥰👌
2026-08-31 02:51:34
0
nuru weyelkam👌👌👌👌🤟🤟🤟 :
እና ምን ችግር አለው
2026-08-31 03:40:18
0
الحمدلله 🇸🇦🕋🇪🇹 :
ከእንትና ቤት የመጣ ላይክ አርጉልኝ
2026-08-30 12:33:27
0
To see more videos from user @.h.a150, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#xh deee
punjabi song edit 😎 #CapCut #creatorsearchinsights #fy #unfreezemyaccount #viral
BABY MONSTER BILLIONAIRE COLOR CODED LYRICS #fyp #ccl #colorcodedlyrics #babymonster #ygentertainment #fypシ @babymonster_yg @yg_ent_official
#4u #meme #merdeka #pov
#trendtiktok #fyppage #fypviraltiktok🖤シ゚☆♡
學會不到從前
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy