@babesh194: በውጤታችን ያለ ምስክር እንረካለን የዚህ ትግል አካል መሆን፤ ከጀግናው ሰራዊታችን ፊት መቆም በእጅጉ ያኮራኛል፤ ከብዙ ድካም እና ልፋት በኋላ የሚገኙ መሰል ውጤቶች የነገ ብርታት የዛሬ የነፍስ እርካታ ያጎናጽፋል። አይሆንላቸውም የተባልነውን ፈፅመን እናሳያለን፤ የማይሞከረውን ተጋፍጠን እናሸንፋለን ። በዚህ ትግል ቀላል የሚባል ነገር የለም፤ ሁሉም ፈታኝ እና ጥበብ የሚያስፈልገው ቀውስ ይገጥመናል በትግል ወቅት አመራር መሆን ቀውስን መምራት መቆጣጠር እና ማሸነፍ ነው በጥቅሉ የእያንዳንዱ ስኬትና ውጤት ሚስጢር ቀውስን በተገቢው ሁኔታ የመምራት ችሎታና ጥበብ ድምር ነው። እነዚህ ሰልጣኞች የብዙ ልፋቶቻችን ውጤቶች ናቸው አጫጭር ህልሞቻችን ተሰባስበው ትልቁን የድል ህልም ያረጋግጡ ዘንድ ሰልጥነው ተመርቀዋል። በውጤታችን ያለ ምስክር እንረካለን።
baye desta-ባየ ደስታ
Region: ET
Sunday 30 August 2026 12:10:28 GMT
Music
Download
Comments
mekdi :
ጀግኖቻችን እንወዳችኃለን
2026-08-30 15:53:02
1
Belete :
congra
2026-08-30 15:28:59
0
hafte :
ይመቻቹህ
2026-09-20 14:18:15
0
werke.wendemeneh :
💪💪💪💪💪💪
2026-08-30 13:05:56
0
walelgn mekonen :
ክፍ አይካቺሁ💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-08-30 20:13:31
0
a b c d e :
ወድሞቸ እወዳችዋለዉ።
2026-08-30 13:48:37
0
ሀኒ ባጀር :
2026-08-31 07:05:24
0
ዳኔል💪 ጎጃሜ💪 ነኝ 💪💚💛❤ :
2026-09-10 01:29:08
0
user161678204995 :
2026-08-30 14:41:05
0
ዳኒ/ሸዋኩራቱ/ነው :
2026-08-30 14:51:56
0
የደራው :
2026-08-30 14:29:57
0
a b c d e :
2026-08-30 13:48:57
0
fikir12211916 :
ፈጣሪይጠብቃችሁ🌹🌹🌹❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
2026-08-30 14:40:47
0
melona@#የገብርኤል ልጅ :
2026-08-30 13:43:11
0
tayachew :
ያገር ፈላ
2026-08-30 15:19:27
0
ጊዜ መልስ አለው :
anbsaw
2026-08-30 13:36:39
0
Balew Gebeyaw :
አማራይችላል
2026-10-04 13:37:38
0
enidelbu teme :
አስባችውታል ይኸ ሁሉ ማረኮ ሲታጠቅ ኧረ ደሜ ሞቀ
2026-08-31 17:40:35
0
Abebe tilili :
2026-10-03 19:20:13
0
wudu :
ይለያል 34ኛ ክ/ጦር
2026-10-01 06:32:01
0
ዝግጁ :
ክፉአይካቹህ
2026-09-28 19:02:13
0
ስዩም :
😁😁😁😁😁
2026-10-03 10:54:45
0
alex :
💪💪💪
2026-08-31 09:26:33
0
አንድ ሁን አማራ :
❤️❤️❤️
2026-09-01 10:31:12
0
Kenewu Ngat :
💪💪💪
2026-08-30 13:03:52
0
To see more videos from user @babesh194, please go to the Tikwm
homepage.