@ant_kenz: አዛ ስሜት🥺

Ante
Ante
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 13:30:33 GMT
198844
46441
845
3723

Music

Download

Comments

tedylala
tedy 🎤🎙 :
ብታንስም እየሞከርኩ ነው
2026-08-30 23:40:03
239
user92278172912687
Happy :
"ቤት ታሪክ ነው።"በትክክል።
2026-08-30 13:41:20
859
user7691752323468
pis :
ህልም ካየሁ ተወልጆ ያደኩበትን ቤት ነው የማየው ይገርማል
2026-08-30 14:31:48
166
ethio_jason
ጄሰን ፒተርስ (ጄ.ፒ ) 🇿🇦 🇪🇹 :
I know the feeling bro it's the worst feeling ever
2026-08-30 14:26:10
105
asmret.amen
Asmret Amen :
ተከራይ መሆን በጣም ደባሪ ታርክ የለም😳😳😳
2026-08-30 13:52:41
1172
user419840574
Kidist Worku :
ahun yalehubet huneta wey good advice brother the time will come for us
2026-08-31 07:28:42
0
rakeb.126
Rakeb የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ❤12❤ :
ቅዱስ ሚካኤል እስከ ዛሪ አመት ነሐሴ 24 ድረስ የራስክ ቤት ልጆችህ የሜያድጉበት የሜመረቁበት የሜዳሩበት የሰው ፌት የማታይበት ቤት ይስጥክ 🙏🙏🙏
2026-08-30 14:17:48
899
tdmmbbny
Mercy Yegeta 📖 :
ስታወራ ግን ደስ ስትል ❤️እግዚአብሔር ደግሞ በቤት ይባርክህ 🥰🙏🙏
2026-08-30 15:20:29
211
yemaryam9963
ኤፍራታ :
ጌታን አሁን ላይ ተከራይ እንደመሆን የሚያሳቅቅ ነገር የለም😢😢😢
2026-08-30 15:21:02
135
tsionhailu21
ፅሀብ :
ቤት የሌለው ሰው ሁሌም እንደተቅበዘበዘ ይኖራል ጎረቤት፣ ሰፈር ፣ባጠቃላይ ማህበራዊ ኑሮ የለውም ሁሌ ለማጅ😔😔
2026-08-30 13:54:06
89
yaumri3
Owe /Omer.D/ :
what a point👌! i totally agree👍
2026-08-30 17:33:17
0
saol.215
cheguvera 😎 👑 :
ይሄ ልጅ ቁም ነገር ያወራል ማለት ነው
2026-08-30 18:05:51
36
zizuyaa
zeé perfume :
ጥሪዋች የሚደወሉት የሆነ ነገር ስትንገጫገጭ ነው💯 ግን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው አብሽር አንቴ💪🏻
2026-08-30 13:42:21
95
ras_christian
RasChristian :
I feel u bro God bless u unexpectedly🙏
2026-08-30 20:09:21
1
abdulkerimsultan4
abdulkerim Sultan :
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ባላሰብከው መንገድ የራስክን ቤት ይስጥህ!!!
2026-08-30 14:09:17
102
magnificent856
Suleyman abdela 👨‍🦲 :
አላህዬ የቤት ባለቤት ያድርግህ
2026-08-30 18:06:58
12
prophet_joy_chiro
X :
ትክክል ያደኩበት ቤት ሁሌ በህልም አየዋለሁ
2026-08-30 16:30:52
63
yas_computing
Yቴክ COMPUTERS :
Bro you are correct.
2026-08-30 15:15:56
5
appleuser5343863
ቅንነት :
የሁላችንም ታሪክ ነው። ግን ደግሞ ታሪክ ይቀየራል በርታ።
2026-08-30 13:46:04
61
sunna318
Sunna :
እንደዚህ አልጠበኩህም ጌታን 💪💪💪 አስተዋይ
2026-08-30 19:16:58
11
semirmohammed01
semir@semere :
ያደግንበትን 40 ሚሊዮን የሚያወጣ ቤት 70 ሚልዮን ተሰጥቶን memory አልሸጥም ስላልኩ እህቴ 5 አመት አለፈ ከዘጋችኝ። I know How it feels
2026-08-30 14:14:30
98
harergew2
ባፋንኩሎ𖣂 :
እኔም ለዚህ ነው ከምከራይ ብዬ ቤት የገዛሁት🥰
2026-08-30 13:43:13
126
meskina3
Meski🎼🎼 :
በጣም ተረድቼሀለው ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው
2026-08-30 20:16:21
6
toofan2341
GREEN PULSE EV SERVICE :
ትላንት ሳወራበት የነበረበት ጉዳይ😳
2026-08-30 15:29:31
5
abruzzi_zman
pipô ž pűmpÿ🦅 :
I experience this shit last week
2026-08-30 13:46:34
19
To see more videos from user @ant_kenz, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About