@ezirahailemichel: @Kesis Mulualem ''ምን አሉኝ መሰላቹ'' ጥሩ አባት ያለህ ይመስለኛል አሉኝ አው ቀሲስ ጥሩ አባት አለኝ አልኳቸው ማነው ሲሉኝ ነገርኳቸው በቃል ሳይሆን በእንባዬ የፃድቁን የአቡነ ተክለሐይማኖትን አባትነት #የተክልዬልጅ #CapCut #ezirahailemichael @ፈለገ አትናቴዎስ @ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል @Lidetekal_7

Ezira Hailemichel
Ezira Hailemichel
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 17:11:38 GMT
37711
9618
187
304

Music

Download

Comments

ymenaslej15
ቡሩክ የሚናስ ልጅ :
አተ እና ሐዋዝ ያየ እግዚአብሔር እኔም ይየኝ
2026-08-30 17:37:12
71
nanati.ti.21
Nani :
yene abat ezruyee
2026-08-30 17:21:11
0
selomie1221
Didi :
🥹🥰🥰ewuyyy
2026-08-30 22:09:18
0
berhane190
🌸ዮርካቤል 🌸 :
እኔንም አስለቀስከኝ ማርያምን ስለ እርሳቸው አልችልም 🥺
2026-08-30 17:21:23
21
senaitkassahun_design
ሰናይት ዘ ገነተ ኢየሱስ :
እዝሩ 🥰
2026-08-31 03:15:25
4
may09.mom
[ + ክርስቲያን + ] :
የታመኑ የነፍስ ዋስ ጠበቃ ! 😭❤❤❤
2026-08-30 23:49:17
3
kalephrem2
kal ኤፍሬም🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️ :
ሲገባህ እዲህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰የየወንጌል ገበሬው የኢቲሳ ተክልዬ ይዋሱህ
2026-08-30 17:39:56
10
abu_zamanuel
Abu ዘአማኑኤል :
መምህር🙏❤
2026-08-30 19:40:16
4
kidest3663
ቅድስት ባለማህተባ የማሪያም ልጅ :
እዝራዬ የኔ ስስት ጻዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሓይማኖት ደግ አባት ናቸዉ ቃላት የለኚም በዉነት እንባዬ መጣ😌😌😌❤❤❤
2026-08-31 02:58:04
2
yoye036
yordi 23 :
Aba 🥰
2026-08-30 19:10:29
2
meklithabte1
መክሊት :
እኔም ፃድቁ ከቁስል ፈውስውኛል
2026-08-30 21:19:26
2
user4399147768132
ማሂ🤍የማርያም ወዳጅ🤗 :
እዝራዬ አይዞህ የኔጀግና ወንድም🥰🥰
2026-08-30 17:54:43
1
nahusenai21
ቤ-ተ ናሁ ሰናይ 28 / 21 :
የእኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ
2026-08-30 17:49:15
2
mekdianku
@mekdi anku21 :
megereme new takelegn tewedagni tsadeki nachew
2026-08-30 18:06:02
1
alemsisay948
ኤልሳቤጥ ዘ ደብረ ገነት :
እዝሩዬ ፃዲቁ ይጠብቁክ
2026-08-30 19:02:01
1
roman_42_3
Roman_42_3 :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-08-30 20:02:21
1
zamanash.zalaqa
አስናቀች :
እዝራዬ የኔ መልካም ወንድም 🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-30 18:12:39
1
smrita92
Simret M :
Abatachen matsenanat setotawot new rejm edme ketenaga yadleln🥰
2026-08-30 18:16:08
1
user4756226348058
@ሚካኤል አባቴ ❤❤❤ :
የጻድቃን ፍቅር የገባው እዲነው የሚያደረገው አምላከ ተክልዬ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
2026-08-30 20:47:36
1
abfantu2114
sura የ ተክልዬ ልጅ :
hulem
2026-08-30 17:15:51
1
betelhame21
እናቴ አበባዬ እወድሻለሁ🍋 :
የእኔ ተወዳጅ ወንድም እዝራዬ ፃድቁ አሁንም ምልጃ ፀሎት በረከታቸው ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰
2026-08-30 17:56:51
1
misrakyali
misrakyali🦋🦋🦋🐦 :
🙏ወንድሜ እምላክ ወደቤቱ መልሶካል ተመስገን ዝም ብለክ አመስግግን አገልግለው
2026-08-31 05:30:38
0
makibasam12
Makiba :
እኔም እንዳንተ ስለፃድቁ ቃል የለኝም 🥺🥰
2026-08-31 06:08:16
0
user3793018675369
ማስረሻ ኮፊ ኦሎምፒያ :
የኔ ወንድም የድንግል ማርያም ፀጋ እና በረከት አይለይህ ።
2026-08-31 06:27:04
0
To see more videos from user @ezirahailemichel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About