Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@iezos6:
iEzOs
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 30 August 2026 17:33:50 GMT
2
0
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @iezos6, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
መላእክት ከሰው ሴቶች በፍቅር አልወደቁም፤ ስጋ የላቸውም ለምትሉኝ...መላእክት ከሰው ሴቶች በፍቅር ስለመውደቃቸው እና እግዚአብሔር አለምን በንፍር ውሀ ያጠፋበትን ሀጢአት የሰሩትን ኔፍሊም በጣም ግዙፍ ሰዎች የመልዕክትና የሰው ድቅል መሆናቸውን በመፅሀፍ ቅዱስ የተቀመጠውን በ ፊልሙ ተካቷል። ሙሉው ሚለቀቀው በYouTube ስለሆነ Bio ላይ ገብተው Subscribe አድርገው መጠበቅ ይችላሉ። ወደ ማስረጃው ስንመለስ በመፅሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 ቁጥር 1 "ሰው በምድር ላይ መባዛት በጀመረ ጊዜ ሴቶች ልጆችም ተወለዱላቸው፤ የእግዚአብሔር ልጆችም የሰዎችን ሴቶች ልጆች ውብ ሆነው ስላዩአቸው፥ ከመረጡአቸው ሁሉ ለራሳቸው ሚስቶችን አደረጉ።" ይላል። የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት መላዕክት መሆናቸውን በብዙ የመፅፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ቋንቋ አፃፃፍ ተመልክቶ እናገኛለን። 1ኛ ) መጽሐፈ ኢዮብ 1፥6 እና 2፥1፦ "ከዕለታት በአንዱ ቀን እንዲህ ሆነ፤ የእግዚአብሔር ልጆች በእግዚአብሔር ፊት ሊቆሙ መጡ፥ ሰይጣንም ደግሞ በመካከላቸው መጣ።" (ይህ በሰማይ በሰይጣንና በመላእክት መካከል የተደረገውን ጉባኤ የሚያሳይ ሲሆን፣ "የእግዚአብሔር ልጆች" የተባሉት መላእክት መሆናቸው ግልጽ ነው።) 2ኛ) መጽሐፈ ኢዮብ 38፥7፦ "የማለዳ ከዋክብት በአንድነት ሲዘምሩ፣ የእግዚአብሔር ልጆችም ሁሉ እልል ሲሉ... ምድርን ስመሠርት አንተ የት ነበርህ?" (እግዚአብሔር ምድርን ሲፈጥር የሰው ልጅ ገና አልተፈጠረም ነበር፤ ስለዚህ እልል ያሉ የተባሉት እነዚህ "የእግዚአብሔር ልጆች" መላእክት ናቸው።) አዲስ ኪዳን (ይሁዳ 1፥6 እና 2ኛ ጴጥሮስ 2፥4)፦ ዘፍጥረት 6 ላይ ያለው ታሪክ ስለ ተራ ሰዎች የሚናገር ከሆነ፣ አዲስ ኪዳን መላእክት ኃጢአት እንደሰሩ አያረጋግጥም ነበር። ነገር ግን ሐዋርያው ይሁዳ፦ "መኖሪያቸውን የተዉትን እንጂ የራሳቸውን አለቅነት ያልጠበቁትን መላእክት በዘላለም እስራት ከጨለማ በታች እስከ ታላቁ ቀን ፍርድ ድረስ ጠብቆአቸዋል" ይላል። ጴጥሮስም ኃጢአት ላደረጉ መላእክት እግዚአብሔር እንዳልራራላቸው በግልጽ ይናገራል። በቀጣይ ተከታታይ ክፍሎች በፊልሙ ውስጥም ተካቷል። QQ ሌላው ጥያቄ ስጋ ሳይኖራቸው እንዴት ከሰው ሴቶች ወለዱ? (መላእክት ስጋን መልበስ እንደሚችሉ) መላእክት በተፈጥሮአቸው መንፈስ ቢሆኑም፣ በምድር ላይ ሲገለጡ የሚዳሰስ እና የሚታይ የሰው ስጋ መልበስ (Materialize ማድረግ) እንደሚችሉ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ያስረዳል፦ ሀ) ሎጥን ያዳኑት መላእክት ምግብ መብላታቸው (ዘፍጥረት 1ና 19፥3)፦ "እርሱም እጅግ አባበላቸው፥ ወደቤቱም ገቡ፥ ግብዣም አደረገላቸው፥ ፈጢርንም ጋገረ፥ እነርሱም በሉ" መንፈስ ብቻ የሆኑ አካላት አፍ፣ ሆድ እና የምግብ መፈጨት ሥርዓት ስለሌላቸው ምግብ መብላት አይችሉም። መላእክቱ ምግብ መብላታቸው ሙሉ በሙሉ የሰው ስጋ ለብሰው እንደነበር ያሳያል። ለ) ያዕቆብ ከመልአኩ ጋር መታገሉ (ዘፍጥረት 32፥24-30)፦ ያዕቆብ ከ"ሰው" (በኋላ መልአክ መሆኑ ከታወቀው አካል) ጋር እስከ መዋጋት ድረስ ታግሏል። ያዕቆብ የመልአኩን አካል በእጁ ጨብጦታል፣ መልአኩም የያዕቆብን የወገብ አጥንት ነክቶታል። መንፈስን በእጅ መንካት፣ መታገል እና አጥንትን መንካት በፍጹም አይቻልም፤ ይህ የሚያሳየው መልአኩ በዚያን ሰዓት አካላዊ ስጋ ለብሶ እንደነበር ነው። ሐ) ዕብራውያን 13፥2፦ "እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን አስተናግደዋልና።" አንድ ሰው መላእክትን እንደ ተራ እንግዳ "ሳያውቅ" የሚያስተናግደው መላእክቱ ልክ እንደ ማንኛውም ሰው የሚታይና የሚዳሰስ የሰው ስጋና መልክ ለብሰው ስለሚመጡ ነው። ጥያቄ ካሎት Comment lay ያስቀምጡ። ሙሉ ፊልሙን ቢያዩት እንመክሮታለን። #ethiopian_tik_tok #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #creatorsearchinsights #orthodox
Xịt chăm sóc hoa hồng, xịt làm dịu da, xịt tiện lợi chăm sóc bề mặt da gia đình hhy
#brawlstars #nullsbrawl #warmax #blowthisup #or
#🥺🥀🖤___ #foryupgae❣️💕trending🖤🧿 #🖤🧿
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy