@mohat2021: عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ: سَمِعْتُ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: «إِنَّ أَوَّلَ مَا يُحَاسَبُ بِهِ الْعَبْدُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ مِنْ عَمَلِهِ صَلاَتُهُ، فَإِنْ صَلُحَتْ فَقَدْ أَفْلَحَ وَأَنْجَحَ، وَإِنْ فَسَدَتْ فَقَدْ خَابَ وَخَسِرَ» (رَوَاهُ أَبُو دَاوُدَ وَالتِّرْمِذِيُّ وَالنَّسَائِيُّ) ከአቡ ሁረይራህ(ረ.ዐ) እንደተላለፈው፦ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አሉ፦ "በቂያም ቀን አንድ ባሪያ ከስራዎቹ ሁሉ በቅድሚያ የሚተሳሰብበት ስራው ሰላቱ ነው። ሰላቱ ከተስተካከለችለት በእርግጥም ተሳካለት፤ ሰላቱ ከተበላሸችበት ግን በእርግጥም ከሰረ።" (አቡ ዳዉድ፣ ቲርሚዚ እና ነሳኢ ዘግበውታል) عَنْ بُرَيْدَةَ بْنِ الحُصَيْبِ الأَسْلَمِيِّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ: سَمِعْتُ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: «الْعَهْدُ الَّذِي بَيْنَنَا وَبَيْنَهُمُ الصَّلاَةُ فَمَنْ تَرَكَهَا فَقَدْ كَفَرَ» (رَوَاهُ أَحْمَدُ وَالتِّرْمِذِيُّ وَالنَّسَائِيُّ وَابْنُ مَاجَهْ) ከቡረይዳህ እብኑል ሁሰይብ አል-አስለሚይ(ረ.ዐ) እንደተላለፈው፦ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አሉ፦ "በእኛ እና በእነሱ (በሙስሊሞች እና በከሃዲዎች) መካከል ያለው ቃል ኪዳን ሰላት ነው፤ እሷን የተወ በእርግጥም ካደ።" (አህመድ፣ ቲርሚዚ፣ ነሳኢ እና እብኑ ማጀህ ዘግበውታል) @🇹 🇴 🇫 🇮 🇴 🇵 🇮 🇦

MT
MT
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 17:39:31 GMT
159125
30919
566
7905

Music

Download

Comments

seada6154
ኩን ፈየ ኩን :
ያረቢ ሰላቴን ሱስ አድርግብኝ ያረብ
2026-08-31 04:13:16
373
hayruman1
Hayru man :
እንሻአለህ🤲🤲🤲 የአንተን ቪድዮ ሰበብ የድርግልኝ ወንድሜ
2026-08-30 17:51:06
158
ethio5163
Ana k2 :
ya Allah selaten sus adrigibgni
2026-08-31 11:09:12
37
mif9538
mi@12345678 :
አልሀምዱሊላህ እንኳን ሶላት ያለ ኡዱዕ ስንቀሳቀስ ይቀፋልኮ ኡዱ ራሱ ሱስ ይሆናል አላህ ያግራልን
2026-08-31 15:21:35
41
fayselabedulahi
faysel :
እኔም ተቸግሪያለሁ ምክንያቴን አለውቀውም ዱአ አድርጉልኝ
2026-09-01 02:10:48
19
hawaalie823
hawi :
እኔ እመዳም ቤት ሁኜ በጣም ተቸግሪያለሁ በተለይ መግሪብን ኧረ ዱአ አድሩጉልኝ😭😭😭
2026-08-31 07:50:12
27
user2509847404100
abula 😏 :
inishalha
2026-08-31 14:56:58
0
user7639561368410
ወለኔዉ በክሪ :
ለአላህ ብለሕ ወንድሜ ዱአ አርግልኝ
2026-08-31 17:41:03
11
chistopehe1
FOጋሪ :
insallah
2026-09-01 20:40:42
0
hayu7576
🦋hayu🍫🍫🍫 :
ያረብ ስለቴን ሱስ አረግልኝ 🤲😳
2026-09-01 05:55:29
8
fandisha136
Ju🌸🌼🌺 :
Thanks
2026-09-01 17:20:13
0
wwwzein1
zein :
ወንድሜ ጥሩ መልክት ነው አናመሰግናለን🥰🥰🥰 ግን ደግሞ አማና ነው ሰላት እንዲያገራልኝ ዱአ አርግልኝ አንተንም አላህ ይቀበልክ አሚን!!!!
2026-08-31 14:27:56
10
dawnthotmail.com0
(( ባለሐጃው )) :
❤️ሶ. ዐ . ወ. ❤️
2026-09-01 13:36:18
0
user7862441100200
ኩን ፈየ ኩን ሁን ያለዉ ይሆናል :
መጀመሪያ የሰላትን ጥቅም ማወቅ አለባቹ
2026-08-31 08:35:38
14
nuramohammedsiraj24
R.A.N.U :
faive prayer app
2026-09-01 06:30:44
3
musb848
musb :
እንሻአለህ የአንተን ቪድዮ ሰበብ የድርግልኝ ወንድሜ
2026-08-31 02:02:22
6
abde.markto..mrko
abde, Markto. Mrko E. T :
Ensha. Allie wollahi
2026-08-31 15:22:55
1
bilakxjmpv0
Moonlight :
Yareb ያረቢ ሰላቴን ሱስ አድርግብኝ ያረብ
2026-08-31 18:30:19
11
kikas.moh
kikas moh🇪🇹⓴🏋🏽‍♀️ :
አላህ ጥሩ የሰላት ልማድ ይስጠን🥰
2026-08-30 18:22:40
8
sadu.densa
sadu densa :
inshallah
2026-08-31 11:05:34
1
abidi3845
eshi :
ሰላትን ከስራችን እንዲሁም ደግሞ ስንቀይር ልማዳዊ ይቀየራል።
2026-09-01 14:27:20
2
user6959101779348
hik🧕 :
ዱአ አርጉልኝ
2026-09-01 16:42:58
1
madinamohammed461
Madina Mohammed :
አላህ ወአክበር
2026-09-01 16:33:36
1
user3362178592358mr
meruti 55 :
ያረብ በሰላት የሚያፀና ትእግስት ወፍቀኝ🥰🥰🥰
2026-09-01 16:42:39
4
To see more videos from user @mohat2021, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About