@elumerhaba: Replying to @⚘️ فۣۗـۙوُفۣۗوُ❥⃝ٌ🇹🇷🇸🇦🇪🇹 እኛንም አላህ ይርዳን 🤲

Elu Home Vibe 🌸
Elu Home Vibe 🌸
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 30 August 2026 18:02:49 GMT
145269
10027
741
293

Music

Download

Comments

seada5863
s,bint baba :
ብሞት ሀበሻቤት አልሰራም አደራዉን🤭
2026-08-30 20:08:11
388
user292120957429
ባንቻምላክ አዳነ :
ሲጀመር እድለኛ ናት ፅዳት ታስተምራታለች ሙያ ትማራለች
2026-08-30 18:21:43
331
justmethinking4
Just me thinking 🤔 :
Where do I get your sofa cover please🥰
2026-08-30 20:43:44
0
s8238610
{Sዬ} QUEEN OF GONDAR💪🤌🥷 :
እኔ ሀቨሻ ቤት ከምሰራ ለማዳሜ በነፃ ብሰራ ይሻለኛል ስላየሁት ነው
2026-08-30 21:06:33
215
26sadna
SAአድ :
አትበድያት አታስርቢያት ዝቅና ከፍ አታድርጊያት እንጅ ሁላችንም ወንደን ፈቅደን ነው ሰራተኛ የሆነው የስራው አይነት ይለያይ እንጅ ።ሁሉም ሰራተኛ ነው ዱኒያ የሰራተኛ አለም ናት ዝበያቸው እህቴ
2026-08-30 18:25:59
276
h.f5683
SU SU :
ማንንም አትስሚ የሌለው ብዙ ያወራል
2026-08-30 18:16:03
66
mahiramahi826
mahira🎀 :
እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ዛሬ ልደቴ ነው🥰
2026-08-31 08:44:32
7
hayu19358
Hayu🌸🌸 :
yenesun man ayew zm byachew🥰
2026-08-30 20:22:42
13
fey03510
Fifi 🇬🇧🙏🏼🦋 :
Yes, you are right
2026-08-31 08:36:28
0
maryam218888
yemaryam :
ግን ኢትዮ ውስጥ አሰሪ አለዴ😳
2026-08-31 06:50:32
5
n.n30990
ኢላሂ ማረኝ :
ቲክቶከሮች በኮመንተሮች ምትንጨረጨሩት ነገር ያስቃል😂
2026-08-31 02:19:12
9
fozi.banana
💕fozi Haasen💕 :
dess sty
2026-08-31 07:41:55
0
turkiya503
🇸🇦in the Name🎤of☝️allaH🕋🕌 :
እህቴ ብቻ ሀቋን ጠብቂላትጂ ትስራ እዳይርባትጂ ትስራ አትስሚያቸዉ
2026-08-30 18:17:58
25
misi6076
𝄞Ⓜ࿓༆ያቫቷ👸༄᭄❥የ𝄢T"💞𝑠𝑖𝑠🤟 :
ከካሜራ ጀርባስ😳
2026-08-31 05:59:46
5
ay.k123
girly :
zmbyachw ere 😏😏🥰🥰
2026-08-30 19:55:04
0
mahira3708
Derartu Jihad 🌸 :
Atsmiyachew eluye berchlegn Mashallah 🥰🥰
2026-08-30 18:37:31
1
user1452911776987
መኪነኝ 🕊ከቦረና 💫ገነቴ🌙⭐️🕊 :
ዉነትሽን ነዉ ወላሂ እኛምኮ መዳሞቻችን ሠራተኛ ሁነዉ ነዉ እኛንም የያዙን🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-30 20:23:43
5
annem760
nuna :
የሶፋሽ ልብስ ከየት ነው ያምራል
2026-08-30 19:13:22
10
aminetmuhamed112
Aminet :
የቀና ብዙ ያወራል ለነዚ መልስ አትስጪ
2026-08-30 18:12:23
7
rabi.605
🅡🅘🅒🅗 የእናቷ 🧕🌸 :
ኮሜት ብዙ ሚያወሩት ሰራተኛ አስገብተው የማያቁ ናቸው ኢትዮ ለኢቶ የሚሰሩ ሰራተኞች እንደ አረብ ሀገር አደለም ምክንያቱም ሀገር ውስጥ የሚሰሩት አማራጭ አላቸው መውጣት ይችላሉ አማራጭ አላቸው ለዛ ነው ጭምልቅ የሚሉት ስደት ያለንስ ምንም አማራጭ ዬለንም ለዛ ነው ጠንክረን ምንሰራው ወላሂ ሀገር የሚሰሩት ጨጓራ ነው የሚልጡጥ ከባድ ነው አትቀባጥሩ ዝም በያቸው
2026-08-30 19:08:12
10
emuti34_
Emuti34 _fashion♐🕋❤🇪🇹🇦🇪 :
በጣም የሚገርመው ነገር ይሔን የሚፅፈው ስራው ምን እንደሆነ ግልፅ ነው በቃ የሆነ የበታችነት ስሜት ይሠማቸዋል መሠለኝ እሷ እንደውም አብራ ስትሰራ ስታፀዳ ነው የምናየው ስንት አለ አይደል እንዴ ተቀምጦ የሚያዝ ደሞም ቢያዝም ልክ ነው ሰራተኛ የመጣው ሊሰራ ሊታዘዝ ነው ይሔንን እንዴት መረዳት ያቅታችኋል ለምንድነው ሁሌ የሰራተኛ ጉዳይ እኝኝኝ የሚያስደርጋችሁ ሁሌሌሌ
2026-08-30 18:22:34
18
hawa.inidris
❤️የኑሬ ሸጋ💋ሚስት❤️💍🔐 :
እኔም ሰርቻለሁ ቤቱን አነሳስተን ስናፀዳ ቀን አብርን ነዉ ወላሂ እሷጋር 🥰🥰🥰
2026-08-30 18:10:00
15
om.susu0
ኡሚ በዱአሽ❤ :
ሰራተኛ ሆነን የምሰራዉ ሥለሚያሥፈልገንነዉ ብርቅ አረጋችሁት ሁላችንም ሠራተኛነን አላህመጨረሻችንን ያሣምርልን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-31 09:19:44
0
To see more videos from user @elumerhaba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About