@fekre29: #CapCut #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #90s #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha

ኤፍሬማዊት ኤዲ❣️
ኤፍሬማዊት ኤዲ❣️
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 30 August 2026 18:54:32 GMT
54437
3455
178
390

Music

Download

Comments

dontlookbackagain5
هوده.ኤፍሬማዊት🎧🫠 :
እሰኪ ሰለኤፊ ንገሪኝ ምን አይነትሰውነው አግኘተሺ ሰታወሪው ታድለሺ🥹👑❤️
2026-08-31 18:25:31
6
user8764595395145
user8764595395145 :
እኔ ይገርመኛል ኤፍሬም ታምሩ በሰማሁበት ዘመን አሁን ስሰማው ትዝታን ጎትቶ የማምጣት ሀይልና ጉልበት አለው ። የድምፁ ሞልቃቁነት እንደዦረት ይፈሳል ቃላቶችና የግጥም ስንኞች በእርሱ ጉሮሮ ሲዘሙ ከመጣፈጥ አልፎ ነብስ ውስጥ ገብቶ ቤት ይሰራል ። ኤፍሬም ዜማዎቹን እንደመጣለት በዋዛ ፈዛዛ ከከንፈሩና ከጎሮሮው አይለቃቸውም ቃላቶቹን አስውቦና አባብሎ ቀብቶ አሽምንምኖ ሞሽሮ ከሆዱና ከአንጀቱ ውስጥ ነው የሚወጡት ። ከዚህ የተነሳ የእሱ ጎጥሞች ቶሎ አይሰሙሙ ። የአማርኛ ቃላቶች የግጥሙ ሪትምና አወዳደቅ ቅላፄ (ከለር) በእርሱ ሲዘሙ ያምራሉ ።አነአበበ መለሰና ይልማ ለኤፍሬም የሚመቸውን የግጥምና የዜማም ስልት ያጠኑና ያወቁም ይመስላል የሚገርመኝ በኢትዮጵያ አይዶል የርሱን ሙዚቃ ድምፅ አስመስሎ የሚጫወት አለመኖሮ ይህ ለኤፍሬም ብቻ የተቸረው ስጦታ ብቻ ነው ብዪ አምናለሁ ያልተሞከረ ኤፍሬም ታምሩ ነው የዘፋኞች ንጉስ ለእኔ ።
2026-09-22 12:31:40
7
ashenafigirma8
ASHU CAR BROKER/አሹ መኪና ደላላ :
በቃ አንች ትክክለኛ የራሴ ሰው ነሽ የኤፍሬም አድናቂ የስጋ ዘመዴ የሚመስለኝ እኔ🙏🙏
2026-10-06 20:53:11
3
kibret.alemu5
Kibret Alemu :
ይሔው ሙሉውን ስትይኮ ግጥሙንም ይሔው ያልሽ መስሎኝ እናት! ችግራችን የግጥም ነው(አይሰማም)
2026-09-09 12:57:19
6
1213nasr
nuru yimana@❤ :
ምን የታደለች ሴት ብትሆን ነው ግን አይ ኤፊ እረ እረ ይለያል የምረ ይነዝረኛል ይመቸው አቦ🥰🥰🥰
2026-09-04 07:22:31
6
user6761908581885
henok asfea :
ኢሄ ሙዚቃው ይነዝራል
2026-10-10 05:10:36
0
et_habesh
መሌ ዘ-ኢትዮጵያ ! :
"አንቺ ልጅ እስኪ እንዴት ከርመሻል አይኔስ ፍቅሩን አጥቶ ይባዝንልሻል ወዳጁን ሰው ይገምት በሺህ እኔም እልፍ እላለው መውደድ እልፍ ነሽ "❤
2026-10-19 19:40:41
0
aberafidaayansa
Abera Fida Ayansa :
1978 ለኢትዮ ሙዚቃ ቤት በማርል ቦሮ ስታይል ፖስተር 45,000 ብር ማስተሩ የተሸጠው አልበም አሜሪካ ከመሄዱ በፊት
2026-10-05 16:07:57
2
user7988514133856
ቤንጃ :
ቆይ ግን ኤፍሬም ምንድነው እንደዚህ የሚዘፍነው, how could i stop crying guys???
2026-10-03 19:19:28
0
jossy501
Jossy :
መድሀኒት እኮ ነዉ ሙዚቃው
2026-10-05 19:31:07
2
zigba4
Zigba :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-06 02:40:16
1
teshu82
teshu82 :
መድሀኒት የሆነ ዘፈን 🥰🥰🥰
2026-10-14 04:06:47
1
user7980224356030
ቦ! ጊዜ ለኩሉ። :
እስከመጨረሻው የኤፏን የ78 ምርጥዬ የፍቅሬን ዘፈን ሳደምጥ በእንባ።
2026-10-02 20:03:04
2
user68875550063947
የገብርኤል ነኝ :
አቦ ቁርስ ሳልበላ ቁምሳ የሆነ ሙዚቃ ይመቺሽ
2026-10-03 06:06:25
1
user1879492005380
abiy :
ከአቅማችን በላይ ነው
2026-09-17 20:19:10
2
mekds_debebe
mekdi :
አለን ኤፍሬማውያን እናመሰግናለን ኤዲ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
2026-08-31 11:29:49
2
danilove431
🇪🇹Dani🇺🇸🇺🇸 :
dewuyilan
2026-09-11 10:08:09
1
user37209561612360
tariku 12345678910v.i.p.person :
ኤፊ ምርጥ ነው 😆😆😆😆
2026-09-04 18:29:20
1
yoharar
ዮ ዘምነገደ ሀረር💚💚💛💛❤❤ :
ልዩዩዩ ነውኮ ኤፍዬዬ😍😍🙏
2026-09-02 19:32:48
1
user1455727953970
Never Give up :
እኔ ሁሌ ምሰማዉ የኤፍሬም ነዉ ምምላዉ ፍላሸ የኤፍሬምብቻ ነዉ ታክሲ ነዉ ምሰራዉ ሰዉ ይጠይቀኛል በጣም ነዉ ምትወደዉ ኤፍሬም ይሉኛል ሁሌ አንተጋ እዚ ታክሲ ሰንሄድ የኤፍሬም ዘፈን ነዉ ምንሰማዉ ይሉኛል በቃ አላቅም
2026-10-03 05:20:41
2
yergalem20
ይርጋለም ሀበሻ ልብስ :
መርጦ አድማጭ ይመቸኛል 🙏
2026-08-31 19:32:07
2
hanawered
ሀሙድ :
ዋውውውው የዘፈን ውሀልክ
2026-08-30 19:25:30
3
ashbir.aber
Ashbir Aber :
ታድለሸ
2026-09-01 16:50:03
1
peugeot.houses
FNS TRADiNG :
2026-08-31 21:03:19
2
seble9376
sebleወንጌል :
👌👌👌👌👌👌👌
2026-09-02 09:55:31
1
To see more videos from user @fekre29, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About