@user1181372323472:

ነኝ የመዳም አፑላሥ👈💪
ነኝ የመዳም አፑላሥ👈💪
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 30 August 2026 19:16:34 GMT
247636
8124
2192
6133

Music

Download

Comments

nuuru.aba.jabal
روضه الدوسري :
@🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳666666u666😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳6666666666666666666666😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
2026-09-15 01:57:08
0
mesi7455
maye ye mariyam liji :
awo tizita aleni[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-15 12:55:18
0
user6122727200137
مرخه الهجر :
እኔ እደት እደምወድ ወረፋ ከሆነ አቤት ያለ ወሬ
2026-08-31 11:01:59
400
richo794982
richo🍫🦋 :
እደኔ ወፍጮ ቤት እና ገበያ መሄድ እማይወድ😂😂😂
2026-08-31 14:10:19
212
martakurkura
Marta :
weye gude
2026-09-15 13:03:53
0
user45839840912
እናቴ :
እኔማ የወፍጩ ቤት ጸብ እንዴት እንደምፍራ ወፍጮ ውስጥ ሚጨምሩኝ ነው ሚመስለኝ😂
2026-08-31 08:07:33
205
betisha421
Beti Abay⛪ :
እኔ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-15 11:42:37
1
user4134717970576
ግዜ ለኩሉ🙏 :
እኔ አንደኛ ነበርኩ እኔ ኪሎየ 38 ሆኘ 40ኪሎ ተሸክሜ ሂጀ አስፈጭቸ አቃለሁ😅😅😅
2026-08-31 17:17:02
59
ts3135
l.m queen👸👸👸 :
weya ena
2026-09-14 18:27:20
0
semira3592
semira :
ወፎጮ ቤት ለኛ እንደመዝናኛ ነበር 😂😂😂
2026-08-31 18:43:08
28
ai23340
አዩቲ :
እኔ አላሁ አይዳል የውፍጮ ቤት ልጅ ጠብሼ10እየታማለላስኩ🤣
2026-08-31 14:36:23
12
enu22112
Enu 🦋 :
በሄድኩ ቁጥር ተጣልቼ የምመጣው እኔ ቱ😂😂😂😂😂😂
2026-08-31 17:44:36
8
promis4976
𝑝𝑟𝑜𝑚𝑖𝑠𝑒 :
እኔ ከስታውሳለሁ የሆነ ስአት ቀን የሄድኩ ምሽት 3ስአት አከባቢ ተራየ ደረሰኝና ከላይ ወጥቸ ውስጥላይ ያለው ሊያልቅ አከባቢ የኬሻውን ጫፍ ፈትቸ ልክ ሊያልቅ ሲል ጨምሪ እሚለውን ድምጽ እየጠበኩ ለካስ እንቅልፍ ይዞኝ ኬሻውን ለቅቄዋለሁ ከዛ የዠው ከሄድኩት 25%ቱ ከሌሎቹ አብሮ ተፈጭቶ ሄደብኝና ያለቀስኩት ለቅሶ መቸም አረሳውም🤣🤣🤣🤣
2026-08-31 16:38:22
13
mahuba377
lij mahi🦋ወሎየዋ🎈🦅🐆 :
አይ ምድነው እሚል አይጠፍም እኮ😂😂😂😂
2026-08-31 09:40:04
9
user5415399376659
ሬዷ,ነኝየወድሞቿምረኮኛ❤️❤️❤️❤️ :
አይይትዝታ😂😂😂😂
2026-08-31 09:02:25
9
lubabamohammed26
ሀስቡነላህ :
አቦ አታሳዪኝ ልሄዲ ነበር አሁን እሄንኑሮ ልኖርነዉ 🤣🤣🤣🤣
2026-09-01 08:00:00
5
goodluck_ab11
𝑮𝒐𝒐𝒅 𝒍𝒖𝒄𝒌 🦅🇦🇪 :
ይህ ጊዜ ይሻለን ነበር😳😳😳😳
2026-09-01 15:59:35
7
2689wwwtikcom
Lij F ፊ :
ማነው,እዴኔ,ቶለ,አሠመዝኖ,የተረፈቸውን,ይዠ,እሡቅ,😂😂😂😂
2026-08-31 08:19:41
51
fentye.mekonen
ስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመሥገን✝️💒✝️ :
አቤት የሚርበኝእራብስእኔማከሔድኩኝ ውየአድሬነውአስፈጭቸየምመለሠው
2026-08-30 19:54:54
7
_435152
#እግዚአብሔር_ብርሀኔና መዳኒቴ-ነው... :
አላሰታውሰም እሚል እኮ አይጣፋም😥😥😥😂😂🙄
2026-09-14 18:40:52
17
hawii565
Hawi :
የሚን ትዝታነው ኣሁንም ወዳሃጋር ሂዴሽ ያዉነው ?
2026-09-14 15:35:02
14
mesert719
መሲ❥የአሰማራው እህትነኝ♡♥╣😍 :
ትምህር ቤት ስሄድ በዛው ወፍጮ አስፈጭ ተብየ ከዛ ት/ት ሰዓት ጨርሰን ወደ ቤት ስንለቀቅ የኔ ሳይፈጭ ቆየኝ ከዚይ ተናድጀ ከሌላ ሰው እህል ጋር ባንድላይ የገለበጥነው ትዝ ሲለኝ እስቃለሁ🤭😂😂😂
2026-08-31 07:15:37
8
To see more videos from user @user1181372323472, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About