@melkamkalat: መኪና ይተካል። ስልክ ይተካል። ገንዘብ ይመለሳል። እናት ግን አትተካም። ዛሬ ስልኳን አንስተህ "እንዴት ነሽ?" ብለህ ጠይቃት። ገና በሕይወት እያለች። ብዙዎቻችን የምንናፍቀው ጊዜ ካለፈ በኋላ ነው። እናትህ አለች? ❤️ ጻፍ። የሌለች ከሆነ ስሟን ጻፍ — እናስባታለን። #መልካም_ቃላት #እናት #ቤተሰብ #ኢትዮጵያ #ethiopiantiktok

መልካም ቃላት
መልካም ቃላት
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 20:05:29 GMT
803
49
1
1

Music

Download

Comments

kinot05
bosa :
mitik yelesh
2026-08-30 20:20:26
1
To see more videos from user @melkamkalat, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About