@lehulumgiziealewu2: ይህ ትልቅ እና ታሪካዊ ገዳም በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ የሚገኝ ልዩ ቦታው ቀብሸት ኢየሱስ አንድነት ገዳም ይባላል ብዙ ስውራን ቅዱሳን አባቶች የሚገኙበት እና በተራራ የተከበበ አስገራሚ ቦታ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ እንደምታዩት ባማረ ሁኔታ አሸብርቆ ከ 9 አመታት ብኋላ ተመርቋል እና መኪና ስለማይገባበት ምዕመናኑ እና መነኮሳቱ አሸዋውን,ሲሚንቶውን ,ድንጋዩን እና ብረቱን,እናም ሌላም ነገሮችን በግመል እና በሰው ሀይል በመሸከም እና ፈጣሪም አግዟቸው ይህንን ታላቅ ቤተክርስቲያን አስመርቀዋል ነገር ግን ቤተ ክርስቲያኑ ተራራ ላይ እንደመሆኑ ዙሪያውን ግንባታ ያስፈልገዋል እና እንዳይናድ እና እንዳይፈርስ እና ስራው በትንሹም ቢሆን አላለቀም እና ይህንን ታላቅ ገዳም ለመርዳት ከፈለጋችሁ 1000672030815 ወይም 0922009911 በመደወል መርዳት ትችላላችሁ 🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #tgraytiktok🇻🇳 #ertreantiktok🇪🇷 #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ድንግል_ማርያም_እናቴ
ለሁሉም ጊዜ አለው 🙏
Region: SA
Sunday 30 August 2026 22:38:38 GMT
Music
Download
Comments
እግዚአብሄር እረኛየ ነው የሚስፈራኝ ማነው :
የቀብሸት እየስሱ አንተ ጠብቀን🥰🥰🥰
2026-09-01 10:32:55
1
ወዲ ሓላል :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏
2026-09-01 10:34:56
1
𝑦𝑒ራ𝑦𝑎 𝑙𝑖𝑗🌾🌾👌 :
አሜን
አሜን
አሜን
2026-09-02 05:29:39
0
user3991871763703 :
🙏🙏🙏
2026-09-01 19:14:29
0
ዕባይ ዴስኣ :
🙏
2026-08-31 01:23:56
1
ጓል ኣስገደ :
ኣሜንንንን🙏🙏🙏🙏
2026-08-31 17:06:21
1
ነኝ የሸዋዉ :
አሜን እሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-31 19:45:34
1
ዕያል ህያብ ልማዘራ :
amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-31 03:25:27
1
user3991871763703 :
🙏🙏🙏
2026-09-01 19:14:25
0
user3991871763703 :
🙏🙏🙏
2026-09-01 19:14:24
0
አሌክስ 💚💛❤️🦅 :
አሜን
2026-09-01 01:30:20
1
መጋልራያ :
ኣሜን❤️❤️
2026-08-31 17:32:31
1
💚💛❤amen💚💛❤️ :
🥰🥰🥰
2026-08-30 22:42:20
1
yetewahdo lgi :
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-09-02 01:24:00
0
leme :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 16:43:53
1
ዜድ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 22:15:29
0
ትንሹ ፋኖ :
🥰🥰🥰
2026-09-01 03:15:21
1
Zed ራያ ምግብ ቤት ጧይፍ 12 ✝️💒❤🔐 :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-31 02:33:29
1
g.t :
🙏🙏🙏
2026-09-01 06:31:01
1
"የራያዋ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-31 23:21:27
1
ወይኩን ፈቃድከ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-31 03:37:18
1
ፍቅር 🌹ፍቅር :
🙏🙏🙏
2026-08-31 22:24:16
1
መሲ አለሙ :
🥰🥰🥰
2026-08-31 21:47:29
1
አሳረኛው ፋኖ :
🥰🥰🥰
2026-08-31 21:41:13
1
yenebaye,enat :
👏👏👏👏
2026-08-31 19:11:17
1
To see more videos from user @lehulumgiziealewu2, please go to the Tikwm
homepage.