Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@user528087756: ዛሬ ከወሃቢያ ጋር በጉመር በቦሌ ከተማ ኑ እንወያይ ችግራችን እንፍታ✅#ኢስላም_ነው_ህይወቴ_አልሀምዱሊላህ🕌🕌🕌🕌🕋 #ጉራጌዎነኝ🇪🇹🇪🇹💚💛❤
fu ነኝ የረሱል ወዳች
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 August 2026 23:04:42 GMT
203515
12450
325
1405
Music
Download
No Watermark .mp4 (
16.1MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
11.92MB
)
Watermark .mp4 (
48.82MB
)
Music .mp3
Comments
ኻሊድ ፈትሁ :
እሺ ጥሩ ሹራ ነው ።በመጀመሪያ ውሃቢያ ምንድነው እውነት ዱዓ አይቻልም ይላሉ ሰላት ላይ ፋቲሃ ሲቀራ ዱዓ አለው ተሸሁድ ላይም በተመሳሳይ ከተሸሁድ በኋላም አለው ስለዚ መጀመሪያ ጥያቄው ልክ አደለም። እስኪ ነቢዩ (ሰ ዓ ወ)አንድ ቦታ ከሰላት በኋላ ዱዓ አድርገዋል ?ወይ እንዲደረግ አዘዋል ሶሐባዎችስ ምን ያደርጉ ነበር ቀብር ላይ ቁርዓንስ መቅራት ማን ጀመረው ?እንደው የመውሊዱ ጉዳይ ቀልባችን እያወቀ ካልሆነ በስተቀር ልደት ከተፈቀደ የዒሳ ልደት ሲያከበሩ ለምን ትቃወማለህ ታዳ ደሞ ከውሃቢያ ጋር ነው ሚለው ውይይቱ ውሸት ነው ተወሱል ደግሞ መልእክተኛ ልኮ በብቸኝነት ተገዙኝ ያለበት አጀንዳ መሆኑን አትርሱ በመልክተኛው ሰ ዓ ወ ጊዚ የነበሩ ሙሽሪኮች በአላህ አምላክነት ያምኑ ነበር ወደ አላህ መቃረቢያ ብለው ደሞ ብዙ ነገርን ይይዙ ነበር ስለዚህ ነቢዩ ሰለላሁአለይሒ ወሰለም ከልክለዋል አላህም لا توشريك بيلّاه ብል አስጠንቅቋል ስለዚ በዲን ጉዳይ አላህን እንፍራ
2026-08-31 06:37:34
30
መገደኛው :
ሃቅ ስለሌላቹ ሙሉውን አትፖስቱቱም
2026-08-31 05:06:44
57
Fawuzan Ali :
አብይ አህመድን ወልይነው ማለት ይቻላል ወይስ አይቻልም
2026-08-31 17:48:27
18
santa :
እንዲህ በውይይት በሠላም ሲሆን ደስ ይላል በሴራና በተንኮል በማሸማቀቅ ግን ፈጣሪ አይወደውም
2026-08-31 04:56:56
42
:
መስፈርቱ ይቻላል አይቻልም ብቻ መሆን የለበትማ ነብዩ ሰዐወ አድርገውታል አላደረጉትምም ነው መሆን ያለበት የሚቻልና የማይቻል ነገርማ ሁሉም እንዴት ሊዘረዘር ይችላል?ለምሳሌ መውሊድ ይቻላል አይቻልም ብሎ በቁርዐን በሀዲስ ለማስቀመጥ በወቅቱ የሚያከብሩ መኖር አለባቸው ነገር ግን ስለሌሉ ነብዩም ስላልሰሩት አክብሩ የሚል ልናገኝ አንችልም ግልጽ እኮ እርሱ ካልሸፈነብን።
2026-09-02 16:49:32
2
sule :
እና መልስ የለውም እንደ
2026-09-04 05:17:33
1
Missionary Tamirat Bonga :
ኢየሱስ ያድናል።
2026-08-31 02:05:52
5
Mukemil Nuriyem :
መወያየት መሠልጠን ነው
2026-08-31 07:31:26
12
smart t :
ሙሉውን ልቀቅልን
2026-08-31 05:36:19
6
meksud :
Err mulu video yalachu??
2026-09-06 09:49:34
0
✍️it ś' mę🦋 :
መጨረሻው ምን ደረሰ😥
2026-09-01 21:10:08
0
user1781326271422 :
አይቻልም አይቻልም
2026-08-31 06:37:43
5
ሀዩ ወሎየዋ :
ቀጣይ የመጨረሻው ጉዳይ አጓጓኝ
2026-09-03 13:56:27
0
kedir hussian :
በቃ ዝምብሎ ከመስዳደብና ከመጠላላት እንደዚህ በሰነሰርአት በማሰረጃ መረዳዳት መተማመን ወደ አንድነተት መሄድ።አሏህ ሁላችነንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።
2026-09-05 14:56:17
6
lin💫 :
ሙሉ የታለ
2026-09-01 10:37:58
0
سيد احمد :
ውይይቱ ተመችቶኛል ማሻ አላህ
2026-08-31 18:45:28
0
አወቃቹኝ :
ሌላኛው ቀጣይ ፓርት የለም
2026-09-02 06:12:17
0
sule :
ቀጣዩ የት አለ
2026-09-04 05:20:41
0
m d amien :
ሱፊ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰 ጥያቂያችውም መልሳቸውም ያርካል
2026-09-03 18:09:31
0
M :
መርጥ ጥያቄ
2026-09-19 08:04:21
1
Habe Man Unatd :
ሙሉን ይለቀቅ
2026-09-01 15:38:41
0
ፋፊ ሰይድ :
በአላህ ሙሉውን ስለ ተወሱል ልቀቁልን
2026-09-05 19:56:58
1
user1612233456221 :
ቀጣዩን ወይም መጨረሻዉን ላኩልንን
2026-09-02 21:26:08
0
🦻 MUSAAFIR ☪️⚖️ :
እሺ ጥሩ ሹራ ነው ።በመጀመሪያ ውሃቢያ ምንድነው እውነት ዱዓ አይቻልም ይላሉ ሰላት ላይ ፋቲሃ ሲቀራ ዱዓ አለው ተሸሁድ ላይም በተመሳሳይ ከተሸሁድ በኋላም አለው ስለዚ መጀመሪያ ጥያቄው ልክ አደለም። እስኪ ነቢዩ (ሰ ዓ ወ)አንድ ቦታ ከሰላት በኋላ ዱዓ አድርገዋል ?ወይ እንዲደረግ አዘዋል ሶሐባዎችስ ምን ያደርጉ ነበር ቀብር ላይ ቁርዓንስ መቅራት ማን ጀመረው ?እንደው የመውሊዱ ጉዳይ ቀልባችን እያወቀ ካልሆነ በስተቀር ልደት ከተፈቀደ የዒሳ ልደት ሲያከበሩ ለምን ትቃወማለህ ታዳ ደሞ ከውሃቢያ ጋር ነው ሚለው ውይይቱ ውሸት ነው ተወሱል ደግሞ መልእክተኛ ልኮ በብቸኝነት ተገዙኝ ያለበት አጀንዳ መሆኑን አትርሱ በመልክተኛው ሰ ዓ ወ ጊዚ የነበሩ ሙሽሪኮች በአላህ አምላክነት ያምኑ ነበር ወደ አላህ መቃረቢያ ብለው ደሞ ብዙ ነገርን ይይዙ ነበር ስለዚህ ነቢዩ ሰለላሁአለይሒ ወሰለም ከልክለዋል አላህም لا توشريك بيلّاه ብል አስጠንቅቋል ስለዚ በዲን ጉዳይ አላህን እንፍራ
2026-09-05 12:22:19
1
ኢየሱስን መከተል ወደ ሕይወት ይማራሃል :
ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-09-05 15:00:56
2
To see more videos from user @user528087756, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
TV ERROR MEME TEMPLATE _ FREE TO USE
همچنین مه🫣😂. .. #اکسبلورررررررررررررررررررر❤🤍🧸 #وایرال________ویڈیو #فوریو #ترند_جديد #زنده_باد_افغانستان_متحد_با_تمام_اقوام
#8ربيع_الثاني_استشهاد_فاطمة_الزهراء #استشهاد_فاطمة_الزهراء_عليها_السلام #اكسبلورexplore
#tiktok #😅😅 #pppppppppppppppp #500kviews #foryoupage
По стандарту закидаєм відосіка 😎#рівненські😎 #rec #реконмендации #хочуврек
💃🏽
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy