@m.m.m.m6529: Just came across this sign, and I was a bit confused at first 😅. Anyone else understand what it says? Would love to hear your thoughts! #😂😂😂 #🦋 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐
m.m.m.m
Region: SA
Monday 31 August 2026 03:54:16 GMT
Music
Download
Comments
Fikru :
መኖሪያ ቤታችን የሷ ነው ምርጫ የለኝም
2026-08-31 09:32:09
263
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል💚 :
እችለዋለሁ ሚስቴ የልጅ እናት ሁሉ ነገሬ ናት👌
2026-08-31 06:43:18
399
One Day..... :
እንደጨዋ ባል ሰባተኛ ሰማይ መላክ ብቻ😳😅😅
2026-08-31 07:24:06
152
༆Ⓜ⃠ባለማህተቡ☦️😘 :
እስማታሎ💋🤣
2026-08-31 06:52:11
97
LE-y-LU🦋🦋🦋 :
koy sageba metchew engrachholehu😁
2026-08-31 15:29:30
0
One Day ➍➌ :
የኔ ባል በጥፊ ሳጮለው እቅፍ አድርጎ ነው የሚስመኝ ግን እኮ ባል የለኝም🥺🤣
2026-08-31 12:56:09
116
susu 💦✨🇪🇹❤️🧕 :
ወላሂ ምንም ያክል ብናደድ እባሌ ላይ እጄን አላነሳም 😁
2026-08-31 07:30:13
109
💚ወሎየው,, :
ወላሂ ሩጣ ካላመለጠችኝ ሆስፒታል ናት
2026-08-31 10:33:32
51
࿐የልጂ𝄢ማኛ𝄞 :
የኔ ባል ሰመታው ሰቆ ይሰመኛል የወደፊት ባሌ😁
2026-08-31 11:24:10
38
Zomiti የⓜ🦋 :
ማርያምን ትናት አድርጌያለሁ ግን በጣም ነው ያከበርኩት ምንም ነገር ሳይናገረኝ ጥሎኝ ወጦ ሄደ ከ2 ስዓት በኃላ ደውየ ይቅርታ ስለው ጭራሽ ለምኑ አለኝ በፈጣሪ እንዴት ደስ እንዳለኝ ከዛ በጥፊ አጩሌህ ነው እኮ ስለው ችግር የለም በኔ ይውጣልሽ አሁን ተረጋጋሽ አለኝ በጣም ደስ ብሎኝ ጭንቀቴን ሁሉ ረስቼ አወ አሁን ሻወር ወስጄ ደና ነኝ አልኩትና ፏ ያለ እራት አዘጋጀውለት ለመጀመሪያ ጊዜ እንኳን እጄን አስቸበት በጣም ከጨውኩበት ራሱ ሊያጋጨኝ የሚፈልግ ልጅ ነው ግን በጣም ነው የገረመኝ😊🙌
2026-08-31 10:48:09
36
GUNA(ጉና) :
እሷ ወደ ጤና ጣቢያ እኔ ወደ ፖሊስ ጣቢያ
2026-08-31 12:10:37
27
ግዜ ብጉጂ ነው :
ወላሂ ምንም ያክል ብወዳት እጆን ከነሳይ ሰባተኛ ሰማይነው የምለቃት
2026-08-31 10:01:54
21
≛⃝𝐓🥹🪫 :
የኔ ባል መትቸው ራሱ አይቀየመኝም 🥺የኔ የዋህ ግን የት ይሆን ያለው ተወልዶ ይሆን 😧🤒🤣🤣🤣
2026-08-31 14:55:29
8
@ቀጭን ➢ራያ 🤟 :
እሷ ወደ ጤና ጣቢያ እኔ ወደ ፓሊስ ጣቢያ😁😁
2026-08-31 15:01:45
7
ሲግሏ ሲግሏ :
በኮሜት ፈታ ብሎ የወጣ ላይክ በሳቅ🤣🤣🤣🤣
2026-08-31 11:10:11
45
➲አሳሹ ➝➝▶ዱርዬ ◀◆🦅🤙 :
አቅፌ እስማታለሁ 😒😂
2026-08-31 05:58:42
22
ዘበኛው🏌🔥 :
አለቅሳለሁ
2026-08-31 08:40:19
10
ኢብኑ መሀመድ 🇸🇦 :
ዛሬ ዝም ከተባለች አክብሮኝ ነው አትልም በማግስቱ ልድገም ነው የምትለው ስለዚህ እዛው ማጋጨት ነው አልቀ
2026-08-31 12:34:19
6
አይሞላልህ 😢 :
ለሷ እማልሆነው የለኝ እጥፍ አድርጌ እመልስላታለሁ 😁
2026-08-31 09:04:49
32
ጆሲ ማን😘 :
እሷ ያጮለችኝ እኮ የፍቅር ነዎ እኔም የፍቅር እግሯን እሰብረዋለሁ😂😂😂
2026-08-31 14:30:52
8
➢ፀይሙ~ :
እሷከቀን ታጩለኝ እኔከማታ አጮሀታለሁ🤣🤣
2026-08-31 10:04:38
37
qumar 💖Abasuma :
እንደጨዋ ባል ሰባተኛ ሰማይ መላክ ብቻ😳😅😅😁
2026-08-31 14:24:02
10
Kefe💪💪💪 :
ቀስ ብየ ምነዉ የኔ ዉድ እንደዚህ ሳይሆን አናግቼ መትቻት እንደዚህ ነዉ የሚመታዉ እላት ነበር
2026-08-31 12:32:47
17
የመሬዋ(ማን እንደ እናትና አባት) :
የፈለገ ብናደድ ባሌ ላይ እጄን አልሰነዝርም ይኑረኝ ብቻ 😂😂🤣🤣🤣🤣
2026-08-31 09:28:50
5
To see more videos from user @m.m.m.m6529, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.