@learn_tech02: #ቢዝነስ #Business #learn

Learn.🫆
Learn.🫆
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 06:13:41 GMT
225227
5174
214
1067

Music

Download

Comments

mamaihabesha
𝑚𝑎𝑚𝑎𝑖 H𝕓𝕖𝕤𝕙𝕒 :
ሺሮ 120 ብር ነው እኛ ጋ 350 ብር ጥብስ ነው ታዳ ሺሮ በየት ነው 400
2026-08-31 15:15:33
45
helu422
Helen :
ሽሮ 400 አደረከዉኮ ስጋ ደግሞ 450 እኮነዉ
2026-08-31 09:21:55
20
update369m
975444292762 :
ስንፈተ ቢዝነስ
2026-08-31 16:49:58
20
desalegn.dada
Desalegn Dada :
ኧረ አትደበሩብን ዱለት 400 ጥብስ 500 እየተሸጠ ሽሮ 400 ማነው የሚበላው ሽሮ 150 እስከ 200 ነው
2026-08-31 16:12:56
6
jeriyaaaaa
birabiro :
Cofi Hawsna Fast Fod Andlay
2026-09-01 07:59:45
1
senayamare1
senayamare848 :
100 😂🤣 ሰው እንዴት በቀን ሽሮ ይበላል
2026-08-31 14:20:14
6
abushe.3
AB wolf 🐺 :
እቅዱ ቀላል ነው ተግባሩ ነው ሚያከስረው ... ሁሌ ሎተሪ ስቆርጥ ሳይደርሰኝ እንደማቅደው እቅድ ማለት ነው😜😜
2026-09-02 13:55:40
5
es.ch5
Es ch :
በ 500 000 ሺ ብር ግሮሰሪ ጀምሬ 1 አመት አከባቢ ሰርቼ ከሰርኩኝ ቀጣይ ምን ልስራ እቃ አለኝ
2026-08-31 13:24:25
2
user2483429573758
ethio USA :
tsge shiro tawkewale 140 bir new
2026-09-01 05:51:40
2
kibret.gezahegn7
ዊዝር እምበብለ :
ባህርዳር ሽሮ 70 ብር ነው
2026-09-01 01:40:44
1
lehulum.gizealew
lulumgizealew :
ዶሮ እርባታ ለመስራት አስቢያለሁ
2026-08-31 18:39:10
2
gionawi5
🤴👑susan🤴👑 :
በጀሚኒ ሀሳብ እኮ ምድር ገነት ነች
2026-09-01 19:04:44
2
user6310560824573
ግዜ... :
የሽያጭ ዋጋ ተጋነነ
2026-08-31 17:13:00
1
21bm5
ባንቹ🌸🌺🌻 :
የዳቦ ቤት ስራልን
2026-09-01 17:37:01
0
josiii647
yosi :
ግብር 😂😂😂 800,000
2026-09-02 08:28:25
1
stellervoild
Stellar Void 🌌 :
3ሰራተኛ 50,000ብር 1ሰራተኛ 16,000ብር ለሽሮ😳😂
2026-08-31 21:55:05
1
tewodros.sisay6
tewodros sisay :
ሽሮ 100ብር እየሼጥን 400ብር 😳
2026-08-31 16:50:38
1
abreham.deressa
Abreham Deressa :
1ሚልዮን ብር እጄ ላይ አለኝ ግን ምን እንዳምጀምር
2026-09-01 00:59:44
1
abu.re212
H&M&R :
ሀሳብህ ጥሩ ግን ሽሮ 400 Ayishtem
2026-08-31 09:16:46
12
hafhaf119
Haf(COTM Engineer ) :
ሁሉም አሪፍ ነው ሰራተኛ ያልከው ትልቅ ስተት ነው 100 ሰው በ3ት ሰራተኛ እንዴት ይስተናገዳል እኔ ምግብ ቤት ስላለጘ አቀዋለሁ በተረፈ ጎበዝ ነህ👍👍👍👍👍
2026-08-31 16:37:33
2
zolafirest
zola :
እኔምል ሰጋቤት አረከው
2026-08-31 08:50:27
3
abie.gech
Abe gech :
የት ነው አዝመራ ሽሮ ጎን ሊከፈት ነው ባህር ዳር መላጣው ሽሮ 70 ብር ነው ከዛ ካለፈ 150 አዲስ ደግሞ በሱ ቤት ኪራይ አይነት እስከ 200-250 ብር ነው በዚህ አስበህ ስራልን
2026-09-02 13:39:29
1
bbisenebt
Bereket DM :
በሬ ማድለብ ስራ ልጀምር ነው
2026-08-31 13:57:01
2
dontjudge131b
Abay :
tilkun neger resak ke trfm mibelt (gibrun indet resak)
2026-08-31 13:01:26
4
abyzenawueht
Ab 1616 :
በዚህ ብር እንደመነሻ መስራት ይቻላል ኪራይና የመሸጫ ዋጋ ሊገናኙ አልቻሉም ሽሮ 200 በቂዉ ነዉ ለዛዉም ሰዉ ያማርራል
2026-08-31 13:40:56
1
To see more videos from user @learn_tech02, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About