@leyla363: Replying to @hawae42

Leylaትርንጎ
Leylaትርንጎ
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 31 August 2026 07:09:06 GMT
16349
577
181
203

Music

Download

Comments

huda07252
huda :
በፊት ግዴታ ነው እያለ ሲያስተምር ነበር አሁን ደሞ ለሚስቱ ሲሆን ግዴታ አይደለም ብሎ ቁጭ
2026-08-31 08:36:45
33
cryptokid316
sup :
islam politica new yemelew lezi new
2026-08-31 11:31:23
0
foziya1234534556
fozi :
ካሁን በፊት ግዴታ ነዉ ብሎ ነበር ወላሂ
2026-08-31 07:33:33
25
user5839203334410
كوني القوياة :
ጀዛከአሏህ ኸይር
2026-08-31 07:54:54
5
susu.nuradis
قمر اديس :
እሱ ሚዲያ ላይ እንዲለቀቅ አልፈለኩም ነበር ብሏል
2026-08-31 08:54:28
5
melekh878
🎀ملك🧚🏼‍♀️ :
ሲጀመር ከድሮውም አልከተለውም ሁሱን አይመቸኚም😳😳 ሁሱ ተብየው🤣🤣🤣
2026-08-31 08:54:20
8
mehdia393
Medi ነኝ ቅመምዋ🧕🧕😎😎 :
አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
2026-08-31 10:10:49
2
ayishuu64
🎀Aisha🌸 :
ማነም ሰው እንዳይምክረኝ ከዚ ቡሃላ 🫤🫤🫤
2026-08-31 10:53:37
2
fozi3658
✨🌹fozi🌙🌹 :
እሱ መች አወጣት ሰዉ ነዉ የፖሰተብኝ ብሎ የለ እንዴ
2026-08-31 09:07:23
3
user460522005
Zehara :
ታዲያ ኒቃብ ግዴታ ነው እዴ እሱ አለቀቀውም ሰው ነው የለቀቀበት
2026-08-31 09:09:51
2
zzzzzzz599511995068
ዜድ♥ወሎየዋ ♥⭐💫🕊 :
ኧረ አረጋጉት ሲጀመር እሱ አላወጣትም ጠላት ነው ያወጣበት ቲንሽ ስህተት ነበር የምትፈልጉት ምን አድርግ ነው የምትሉት በቃ ተዋቸው ልጆቹን እዴ 😳
2026-08-31 09:26:54
1
mekfira165
🦋mûñã🦋ãmbõõ🦋📿🇪🇹🇸🇦 :
ሰቶችዬ ኣርጉት እንጂ ሁሱን ኣይደለም ምናመልከዉ🙌 1ኣላህ ቢቻ ናዉ🥰
2026-08-31 08:55:11
4
user5741399957203
ኢስላም ነው ሂዎቴ :
የሰው ልጂ ይሳሳታል ተውት በቃ
2026-08-31 08:45:46
1
ekiram520
ሳቂታዋ አስመሳይ🥺 ነኝ :
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-08-31 10:57:50
1
makeyamakeya221
ፈረሀን ብንት ኢስላም 12345 :
አንበሳ አስረግጠህ ንገረው
2026-08-31 09:19:10
1
muslim36756
Muslim ነኝ ☝️ የአላህ ባሪያ🧕🕌 :
ያጋጥማል ፍቅር መጥፎ ነው የሰው ልጅ ያስተማረውን ሁሉ ይተገብራል ማለት አይቻልም
2026-08-31 09:34:01
0
yyyyyy62784
ኩንፈየኩን :
ሁሱ ተሳሰተ ማለት ኢስላም ተሳሰት ማለት አይደለም መቼ ቢሆን ሀቅ እንጂ ሰዉ አትከተሉ አንድ ሰዉ ሲያወራ በቁራን በሀዲስ ይመዘናል ትክክል ከሆነ እንቀበለዋለን
2026-08-31 10:26:59
0
.m.3335
ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተል :
ስተቱን ከማረም እራሱን ይክባል ማንም ከሀቅ በላይ አይደለም
2026-08-31 08:46:34
2
user9420188678500
አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምረዉ :
ተግባር ከሌለዉ እዉቀት አላህን ከሚያስቆጣ ዝና አላህ ይጠብቀን
2026-08-31 08:59:15
1
user7344191315132
user7344191315132 :
ወላሂትክክል ተሣሣተ😳😳
2026-08-31 08:45:33
1
amena1938
Amina Bint Assen የሀናን እናት :
እኔ የሚገርሙን ነገር ለሌሲሆን ሀራም ለራስ ሲሆን ሀላል የሚያርጉትነገርነው ጥፋት ሲነገራቸው እኔ ማንንም አልሰማም የሚሉትነገርስ
2026-08-31 09:31:40
1
n328064
Nነኝ የአላህ ባራ አለህምዱሊላሀ🇪🇹🌸🇧🇭 :
ምነው ሁሱዬ😥🙈
2026-08-31 09:40:16
1
s1841112
sነኝየገነቴዋ :
ሳህ ወላሂ ሆ ግድአደለምአላለም😏😏🥰🥰
2026-08-31 08:45:00
1
To see more videos from user @leyla363, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About