@alexa13t1: ድምፃዊ ኤቢሳ አዱኛ! በወጣትነቱ በሙዚቃ በሚያሰማቸዉ ድምፆች ምክንያት ህይወቱን ያጣ ድንቅ የጥበብ ሰዉ! #creatorsearchinsights #historytoktok #BookTok

Alex
Alex
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 07:35:02 GMT
111672
20217
455
3455

Music

Download

Comments

user4613498885730
user4613498885730 :
እባካቹ ሰለ ኦሮሞ መጥፎ ከማውራታቹ በፊት የኦሮሞን ትክክለኛ ታሪኮችን ለማወቅ ሞክሩ
2026-08-31 11:50:53
295
user93161219497172
user93161219497172 :
በ1988ዓ/ምበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማታው መርሀ ግብር ተማሪ ነበርኩ ።ከምሽቱ 2:00አካባቢ ከት/ቤት ወጥቼ ወደቤቴ እየገሰገስኩ ነበረ። አካባቢው በወያኔ ታጣቂዎች ተወሯል።ታጣቂዎች አላፊ አግዳሚውን ወደታችም እንዳያልፍ ከአሜሪካ ኤምባሲ ከፍብለው መንገድ ዘግተዋል ከእንጦጦ የሚመጣውን መንገድ በወቅቱ ዳሜሮሽ ተብሎ የሚጠራው ሆቴል አካባቢ መንገዱን በርካታ ታጣቂዋች ዘግተው ህዝቡን አግደውታል።ግራ ተጋብቼ ራቅ ብዬ ቆሜ ምን አንደተፈጠረ ለማየት አቆብቁቤ እንደ ቆምቁ ታጣቂዎችን የጫኑ ሁለት ፒክ አፕ መኪኖች ተከታትለው መጡ ።የኋለኛው ፒክ አፕ መኪና ሁለት እግሮቹ በገመዶ ከመኪናው ኋላ ታስሮ የሚጎተት ፀጉሩ ድሬድ የሆነ ሰው እየጎተተ በአጠገባችን አለፈ። ሁኔታውን ያዩ በርካታ ሰዎች ሁኔታውን በሀዘን እና በድንጋጤ ሆኖ ይንጫጫል።ጠጋ ብዬ አንድ በአይን የማቀውን ሰው ማንን ነው በመኪና እየጎተቱ የሄዱት ብዬ ጠየቅኩት።ኤቢሳ ይባላል ወያኔ ከነ ጓደኛው ገለውት እሱን እየጎተቱት ነው የሄዱት አለኝ እንባ እየተናነቀው።ወያኔ ከሰማይ በታች በዚች አገር ውስጥ ምን ያልሰራው ግፍ አለ።ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ።
2026-08-31 14:01:54
68
addadd310g
Add bbb :
ኦሮምያ ብዙ ምርጥ ልጆቿን ለነፃነት ገብራለች ሁሌም አንረሳቸውም
2026-08-31 10:22:32
63
alexa13t1
Alex :
ከሙዚቃዎቹ የትኛዉን ትወዱታላችሁ?
2026-08-31 07:36:25
47
snow_bek1
snow_Bek :
Anten new mimselw yhone ngru😳
2026-08-31 09:58:34
74
hana.menetesnote
Hana Menetesnote :
የኦሮሞ ህዝብ ግን በጤም ያሳዝናል ለኢትዮጵያ የከፈለው ዋጋ እንደሚገባ ያልተነገረለት ህዝብ ፈጣሪ ግን ያያል ዛሬ ዘመን ቆጥሮ መጥቷል❤❤❤❤
2026-08-31 13:06:13
41
anaolii22
Anaol Insight 👀 :
Thanks 🫡
2026-08-31 08:08:15
67
user4041391343739
chale :
wow bro thank you
2026-08-31 19:01:22
0
yafusu5464
Firii Bonda :
Ebisa Adugna yegna Jegna
2026-08-31 18:53:01
1
mikiasber
mikias :
Ante tleyaleh esti ketlibet, please I couldn't thank you enough 🙏🙏🙏
2026-08-31 09:00:39
0
anutiima
anutima :
2026-08-31 16:21:37
14
chalaa70
Chala Safawo :
Legends never die. 🕊️❤️The sacrifice of Eebbisaa Addunyaa will never be forgotten. His courage, struggle, and legacy continue to inspire generations. He may be gone, but his dream and his impact live on through us. He succeeded through the generations. His legacy will live forever. ✊🏾🔥
2026-08-31 10:11:21
10
buloo.cha.kakoo
ሀሊማ ቡሎ 🇪🇹 :
እናመሰግናለን 🙏🥰
2026-08-31 10:00:07
17
jebes15
Abiy :
Am sorry Ebbisaa
2026-08-31 14:17:14
3
habeshawi620
ኢትዮጵያዊ ነኝ :
መርካቶ ጎጃም በረንዳ ወለጋ ሆቴል አካባቢ አይጠፋም ነበር ምስኪን
2026-08-31 18:49:12
5
jaalpap
pap_kane :
respect bro😢🙏
2026-08-31 08:38:23
1
bta7mg
@Oza :
ኤቢሳ ይችላል ነው ምልህ 🥰🥰🥰👌👌👌🔥🔥🔥
2026-08-31 07:44:29
14
f.t6159
@F.t :
እኔ ደሞ ስለ እናት የዘፈነውን ዘፈን በጣም ነው የምወደው ኢቢሳ አዱኛ ነብሱን እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን
2026-08-31 10:52:37
10
saaronmagarasa
saaron430❤️💚❤️💪 :
eebbookoo
2026-08-31 17:24:06
7
papraz2
patrol :
😭😭😭
2026-08-31 08:15:43
8
amen8253
amen :
ስለ ፊታውራሪ ገበየው ታሪክ ስራልን🙏🙏🙏
2026-08-31 07:55:33
10
hashtag8596
hashtag :
እስቲ ስለ በደኖ ጭፍጨፋ ንገረን
2026-08-31 09:56:55
10
abdii76293
Abdii🦅 :
August 30
2026-08-31 08:41:53
6
activist479
activist :
ሰብአዊ መብት ማለት ምን ማለት ነው?
2026-08-31 08:12:43
5
To see more videos from user @alexa13t1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About