@abrehamkasahun193: አዲሱን አመት እንዴት እንቀበለው?አዲሱን አመት መቀበያ ጾምና ጸሎት አደራ እንዳያልፈን ርህወተ ሰማይ #ጾመ_ዮዲት_የጳጉሜ_ጾም #ርህዎተ_ሰማይ_የሰማይ_መከፈት #viral_video #fyppage #creatorsearchinsights

abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 07:37:04 GMT
17394
5396
147
7749

Music

Download

Comments

user6356356199714
sew :
ወንድሜ ምስክርነት ለመስጠት ነበር የፃድቁን የአቡነ ህፃን ሞዓ ከአስም በሽታ የሚያኑትን አባት ተዓምር አንተ የለቀከውን ሰምቼ ልጄ ታማብኝ ህክምና ቦታ ወስጃት አስም ነው ተብላብኝ oxygen ተደርጎ ታክማ ወደ ቤት ገባን በዛኑ ቀን ማታ ድጋሚ አፈናት ከዛ በዛውኑ ሰዐት ያንተን ቪዲዮ ከፍቼ(ገድላቸውን ) በብርጭቆ ውሃ ቀድቼ ሰጠዋት ወድያውኑ ቀጥ አለላት። ምስክርነት በ comment ቢሆን እሰጣለሁ ብዬ ነበር ይኸው በዕለተ ቀናቸው ሰጥቻለሁ የፃዲቁ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።🙏🙏🙏
2026-08-31 08:04:15
93
dangehiwot
Hiwot dagne :
ወንድማለም የአመት ሰው ይበልህ የእውነት እመቤታችን በእድሜ በጤና ትጠብቅህ ቅዱስ እሩፋኤል በነፍስ በስጋ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ
2026-08-31 08:35:04
21
user3549945721188
ዮሀንስ የአርሴማ ቅድስት ልጅ :
መዝሙረ ዳዊት 150ን በአንድ ቀን ነው ከፋፍለን
2026-08-31 08:15:29
6
kulbibonda02
Mesi (kulbi) bonda :
አምላኬ ሰው እድሆን እርዳኝ
2026-08-31 08:26:19
7
sisayet2
sɪsᴀʏ⛑ :
የበረከት ያርግልን🙌
2026-08-31 07:43:49
7
butadesign.com
ቡጣ ዲዛይን :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ባንት እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን እያወኩም ነው እየተማርኩም ነው እና ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ጤና አብዝቶ ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህንም ይባርክልህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-08-31 08:42:55
5
temesgen8458
Temesgen :
እስከ ስንት ሰዓት ነው የሚፃመው
2026-08-31 08:18:56
3
bethelhem.demoze
Bethelhem Demoze :
መቁጠሪያውን እንዴት ነው እምናዘጋጀው🙏🙏🙏
2026-08-31 13:52:13
1
tirgalemdire1
ትርጋለም ድሬ ❤ :
እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏
2026-08-31 16:28:02
1
samrawitsamuel78
samrawit samuel :
Le Adisu Amet Beselam Yadrisen 🙏🥰💐🙏🥰💐🙏Qale Hiwot Yasemalin Wendimachin 🙏👏🙏
2026-08-31 17:03:51
1
zelalem.katie5
Zelalem Katie :
ቃለ ሐይወት ያሰማልን መምህራችን🥰🥰🥰ጾሙን የበረከት ጥምቀቱን የድህነት ያድርግልን ለቅድስት ዮዲት የተለመነ ለእኛም ይለመነን ሀገራችንን በቸርነቱ ይጎብኝልን🥰🥰🥰 ነገር ግን ሳንገድፍ መጠመቅ ይቻላል አንድም ለጾሙ አንድም ለቅዳሴ ለቁርባን ???
2026-08-31 08:11:34
3
bzetlralhemmarkos
bzetlralhemmarkos :
ይሄን ሁሉ ፀሎት እስከ ስንት ሰአት ነው መጨረስ ያለብን
2026-08-31 10:55:25
2
pomi.hareg
ሀረግ የፓሚ እናት 12 19 21 23 27 :
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እንተን መምህር አርጎ ለእኛ ለደካማዎቹ የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክልን 🙏🙏🙏እናታቼንን ቅድስት ዮዲትን የተለመነ አምላክ እኛንም ይለመነን ሀገራችንን ይባርክልን ሰላም ያርግልን ወንድሜ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ ብሬስ አስራ ነበረ የጷግሜ ፀበል መጠመቅ ትችላለች ባለማወቅ እንዳትዳፈር እባክህ መልስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-31 14:28:51
1
user882069613
@ሁሉ በእርሱ ሆነ 🙏🙏⛪ :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን. እናተን የሰጠንቅዱስ እግዚ አብሔር ይክበር ይመስገን እኛንም ለሀገራችን አብቃን አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን
2026-08-31 09:02:42
2
beesinti
wap jj :
ቆመን ነዉ ተቀምጠን ነዉ ወንድሜ
2026-08-31 07:57:50
1
wede4827
wede :
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እኛም ቃሉን ሰምተን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን በድሜ በጸጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
2026-08-31 08:05:45
4
user4461560107004
user4461560107004 :
ግን 365አቡነ ዘበሰማያት መጨረስ ያልቻለ ምን መአድረግ አለበት ምክንያቱም የዛንቀን ጸሎቱ እረጅም ነው ምን ትለናለህ
2026-08-31 11:25:20
1
marti91861
marti :
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜነና ጤና ይስጥልን ወንድሜ🙏🙏🙏
2026-08-31 11:54:18
1
user9410055960722
Tigist@ :
አሜን ።ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።።።ዘመንህ ይባረክ።።።።።
2026-08-31 13:50:44
1
hana.mitiku53
Hana Mitiku :
አብረሀም ተባረክ መልካም ምገግብ መገብኸን
2026-08-31 08:56:45
1
judi_506
sofi :
እናመሰግናለን ወንድማችን 🥰
2026-08-31 15:38:11
1
mah7693
mahlet :
እናመሰግናለን ተባረክ
2026-08-31 12:04:01
1
ellajip12
🔰ELLA -MAN :
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን
2026-08-31 15:56:07
1
mede.zeru87
dani :
እግዚኣብሄር ይባርክህ ጸጉም ያብዛልህ 🥰🥰🥰
2026-08-31 13:01:03
1
ye_micheal_lej
Tigist :
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ
2026-08-31 07:58:22
1
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About