@sundabaddie:

sunda baddie
sunda baddie
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 31 August 2026 07:42:58 GMT
749
84
0
7

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @sundabaddie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምፃት ከመፅሐፍ ቅዱስ ያነበብኩትን ልንገራችሁ 👉ኢየሱስ መጀመሪያ ላይ የሚመጣው በድንገት ነው:: እነዛ ምልክቶች ከተፈፀሙ ቦሀላ በድንገት ይመጣል:: መቶ በኢየሱስ ክርስቶስ አማኖ ያንቀላፉትን ቀድሞ ያስነሳል:: ከዛም እኛም በሕይወት ያለን አንድ ላይ የማይሞት የማይታመም የክብር የትንሣኤ የዘላለም የክርስቶስ ስጋ ልብሰን በደመና ከኢየሱስ ጋር ወደ ሰማይ እንነጠቃለን: ከዛ ሰባት ዓመት በሰማይ እንቆያለን:: በነዛ ሰባት ዓመት ውስጥ ምድር ለምቀሩ ሰዎች በጣም ከባድ እና አስጨናቅ ዓመት ይሆናል:: በዛን ጊዜ ወንጌልን ከጫፍ እስከ ጫፍ መላእክት ይሰብካሉ ግን አሳቾች በጣም ይነሳሉ ያስታሉ ደግሞም 666 ተቀበሉ ይባላሉ ካልሆነ ይገደላሉ ብቻ ኢየሱስን መቀበል እንዴ አሁን ዘመን ቀላል አይደለም:: መስዋት ጉዳይ ነው ከዛ ቦሀላ ኢየሱስ የምቀበሉ ይቀበላሉ አንድ አንዶች ተቀብሎ መስዋት ይሆናሉ በሕይወት የምቀሩም ይኖራሉ እኛ ደሞ ሰባት ዓመት የመከራ ጊዜ ካለቀ ቦሀላ አንድ ሺ ዓመት ልንገዛ ወደ ምድር ከጌታችን ጋር እንመጣለን ስንመጣ ድያብሎ እነዛ ሰባት ዓመት ውስጥ ያሳጣቸው ሰዎችን ይዞ እኛን ልዋጋን ይጠብቀናል ኢየሱስ ግን በአንድ ቃል ያጠፋቹል ከዛ የመጨረሻው ፍርድ ቀን ድረስ በሞት ይቆያሉ እነዛ ሰባት መከራ ዓመት ውስጥ ጌታን ተቀብሎ የሞቱ ይነሳሉ ከእኛ ጋር አንድ ሺ ዓመት ይገዛሉ ዓለምን በሰባት መከራ ዓመት ውስጥ ጌታን የተቀበሉ ሰዎች እንዴ እኛ አይደሉም የክብር ስጋ አይለብሱም የመጀመሪያ የዓለም ስጋ እንጂ ይጋብሉ ይወልዳሉ ይሞታሉ አንድ ሺ ዓመት ውስጥ አሳች የለም እውነት ብቻ ይስበካል ይወራል ኢየሱስ የትንሣኤ ስጋ ለብሶ ምድር ላይ ከእኛ ጋር ይኖራል በፅድቅ በእውነት ብቻ ይመራል ከዛም አንድ ሺ ዓመት ስያልቅ ለትንሽ ጊዜ ሴጣን ይፈታል እነዛን በሰባት መከራ ዓመት ውስጥ የቀሩት የወልዱ ልጆቻችወን ሴጣን ያስታል ከዛም ቦሀላ ሁሉም በክርስቶስ ፍርድ ወንበር ፍት ይቆማል/እንቆማል በክርስቶስ ያመኑት ወደ ዘላለም ሕይወት አድስ ሰማይ አድስ ምድር ወደ ኢየሩሳለም ቅድስት ከተማ ከበጉ ጋር ለመኖር ይገባሉ በክርስቶስ ያላመኑት እና ሴጣን የወደቁ መላእክት ወደ ዘላለም እሳት ፍርድ ይጣላሉ እዛ ለዘላለም ይሰቃያሉ በደንብ እንድገባቹ ዮሐንስ ራእይ መፅሐፍ በደንብ አንብቡት አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ  ቶሎ ና ማራናታ

About