@alpha_1980: #ethiopia #african #አማርኛ #amharic #habesha

A family friendly channel
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 31 August 2026 08:08:09 GMT
677847
75627
1417
12889

Music

Download

Comments

sani.afe
ثاني الحبشي :
ያደረከው ፕሮፋይል ትርጉሙ ምንድ ነው ለምትሰጠን መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ
2026-08-31 08:51:21
80
zoskalestesfaye4
Zose :
አንድ አንድ እውነቶች ስናውቃቸው ይረብሹናል ባያልቅ ብዬ ከምሰማቸው ፕሮግራሞች አንደኛው የአንተ ነው
2026-08-31 09:05:44
1172
alexwhnt17z
alex 333 :
እኛ ሀገር በመንግሥት በጀት iPhone ይገዛሉ እንኳን ሊከለክሉ
2026-08-31 10:01:27
1043
zed3061
zed :
መፍትሄው
2026-08-31 19:31:53
283
followjesus540
Andualem :
ሰው በእውቀት ሲያወራ እንዴት ደስስስ ይላል ብዥታዬን ነው ያጠራህልኝ
2026-08-31 12:33:49
396
mesicosmetics
Mesi Cosmo and Beauty :
ደስ ስትል ወሬክ እርጋታህ እውቀትህን ያሳያል የማናውቀውን ነገሮች አሳውቀን እናመሰግናለን 🙏
2026-09-01 05:58:13
128
sisay_ze27
ሲሳይ ዘ 27 ☦️ :
መምህር እስኪ ስለ ስዊዝ ባንክ ምስጢራዊነት ንገረን ።🙏🙏🙏
2026-08-31 08:47:47
205
culer.citizen
Ayman :
U don't know How much i appreciate you Gashye👌
2026-08-31 08:38:40
384
never.1701
አዘልግድ🇪🇹🫶🇵🇸 :
ከሁሉም በላይ ጎግል ሰላይ ነው
2026-08-31 09:06:37
176
user30919778
Genet🦋🦋 :
እኔ የግል ሚስጠረኛዬ ስልኬነው በዬ ነበር እኮ እሱም ከሰለለኝ እሺ የት ልሂድ😭😁
2026-08-31 22:07:47
12
muhamedeneyew1
MUHAME ENYEW :
በናትህ ተሎ ተናገር
2026-08-31 15:39:31
10
riduwansiltew
riduwansiltew :
አንተም በአይፎን ስልክ እየነገርከን ነው🤣🤣
2026-09-03 03:01:03
15
erbkahenoki
ribka Henoke :
በአዲሱ ደቡብ ምዕራብ ክልል ቦንጋ ከተማ፣ በእናቶች ወሊድ አገልግሎት ማሻሻያ ስም የተመደበው በጀት ለግል ፍላጎት ውሎ 6 አይፎን ስልኮች መገዛቱ እጅግ አሳፋሪ ነው እናቶች ሕይወታቸውን በህክምና እጥረት ሲያጡ የቅንጦት ስልክ መገዛቱ ተቀባይነት የለውም፤ አካላቱ በሕግ ሊጠየቁ ይገባል!"
2026-08-31 10:36:39
97
biniyamstudio
Biniyam :
የኛ መንግስት አይፎን አለኝ ብሎ ሲያሳየን ነበር እኮ🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-31 15:39:43
34
goldcoffeethiopia
ANTENEH NOIR :
ከዚህ በላይ ቀኝ ግዛት አለ ????
2026-08-31 18:17:04
30
e312911
E🔴 :
Slk gzulgn🥺🥺
2026-09-03 07:25:34
8
papa.a40
paz.p :
ረዠም እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር እመኝላሀለሁ🙏🙏🙏!!!
2026-08-31 08:49:44
41
eysaken
እየሳቅን 🐒🤗 :
The Saddest part is we are not free.
2026-08-31 08:40:03
37
99thnamesofallah
99thNames_of_ALLAH :
መፍትሄው ምንድነው ታዲያ?
2026-08-31 17:31:40
10
iloveyoulord507
Helen eshetu❤❤👈 :
ዘንድሮ የግል ሚስጥር የሚባል ነገር የለም 😁😁 እኔ የሚገርመኝ የሰውን ልጆች አምሮ የሰራ እግዚአብሔር ነው
2026-09-01 03:51:22
22
bless.bo
Terminal369🏋‍♂️🏃 :
to be honest i never know that in China and Russia is iPhone prohibited 🚫
2026-08-31 08:26:58
59
survivor_17_d
Sur_vivor-17🇪🇹 :
ሌላ አያመልጠኝም ነው በፍጥነት አውራ🙏 ጠቃሚ ነገር ስታወራ በግድ እንሰማለን በርታልን ጎቦዝ ነህ ጌታን 🙏
2026-08-31 18:14:49
16
kedija659
ሲሆን ይሆናል :
Gemini &Chat Gpt ስለነዚህ አዲ በለን ማወቅ የምፈልገዉን ነገር ጠይቄ ጡሩ የሆነ ግንዛቤ ባገኝም መልሰዉ የሚጠይቁት የሚያዉጣጡት ስለጠየቅናቸዉ ነገር ጡሩ መልስ ከሰጡን በኋላ ለምን ማወቅ እደፈለኩ የሚጠይቁኝ ነገር ግራ ያጋባል
2026-08-31 11:05:42
19
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About