@mahletawit_: በቀላል ህክምና የሚድኑ ነገሮች በመዘናጋት ወይ ሰው ምን ይለኛል ብሎ በመፍራት የባሰ ችግር አንፍጠር 🙏🏽🙏🏽 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #mahletawit #fyp #የልጆችህክምና

mahletawit_
mahletawit_
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 08:08:27 GMT
132406
12882
155
520

Music

Download

Comments

tselot.hailu5
Tselot Hailu :
hospital yetmewu ebakesh
2026-08-31 08:22:15
1
meronlidet
lidet 👸 :
where did you get the eye patch please 🥺 tell me
2026-08-31 08:22:24
1
user44474344011981
user44474344011981 :
Had an eye patch when I was little. I am forever thankful to have parents who picked the problem and got me treated early.
2026-08-31 09:52:47
4
samnat71
Ozi🦋 :
በተደጋጋሚ ቅባቅዱስ አስደርጊላት እኔ ምስክር ነኝ🙏
2026-08-31 09:39:22
89
hikma4122
hikma :
Allah afiya ydirglish
2026-08-31 08:31:52
71
abenezer_y
Abenezer :
great mom , explain amblyopia in easy and practical way
2026-08-31 09:21:11
1
mekdinarog
Mekdinarog :
You are an amazing mom mahiye
2026-08-31 11:29:18
1
mihretabminibirha
Minica 🎁 :
ማሂዬ እግዚአብሔር ይማርልሽ ግን መነፅር ለብቻዋ ማድረጓ እንዳይሰማት አንቺም ስልክ ስለምትጠቀሚ blue cut glass አድርገሽ አበረታቻት😍
2026-08-31 08:50:36
26
itshermela1
Hermela :
መሸፈኝዉን ከየት ነዉ የገዛችሽዉ? እኔም እፈልጋለሁ እባክሽ
2026-08-31 08:18:29
16
simongtinsae
ስምON :
Konjitye🥰🥰🥰
2026-08-31 08:30:16
1
marshet.abra
Marshet Abra :
ፈጣሪ ጨርሶይማርልሽ የኔናት
2026-08-31 15:42:28
1
biyab2
Abiy Adamseged :
የህክምና እርዳታ እንደሚያስፈልጋት እንዴት አወቅሽ ልጆች ስለሆኑ የሚሰማቸውን በትክክል አይናገሩም እና ስለሱ ብትነግሪኝ
2026-08-31 09:22:31
4
helentesfaye65
Helen_tesfaye 12 :
እኔም ልጄን ገጥሞት ነበር እሚገርምሽ አሁን ድኖል በቀን 2ሰአት አንዱ ተሸፍ አንደኛው 180ዲግሪ መሽከርከር አለበት በሆስፒታል ፕላስተር ነበር እንዳይተኛ ይዤው አዞሮ ነበር ነሚፈልገውን ነገር እያረኩኝ እየገዛሁኝ ሰዎች ምን ሆነ እያሉ ግን ከመነፅሩ በፊት ነበር ይህን ማድረግ ብሎኝ ነበር ዶ/ር መሸፈኛው የመጀመሪያ ህክምና ነው አለኝ አይዞሾ ትድናለች አድናቂሽ ነኝ ሁሌ ላይክ ማረግልሽ
2026-08-31 09:15:30
6
mame_mr
mame_mr :
ልጅ ናት ምንም አትሆንም ኢንሻላህ አላህ ሙሉ አፊያ ይስጥልሽ
2026-08-31 15:39:20
1
tsegazelalem6
TSEGA💎💎💎 :
ፈጣሪ ይማርልሽ
2026-08-31 15:44:00
1
rozatadege21
Roz🌹🇪🇹 :
እማምላክ ትማርልሽ
2026-08-31 11:29:53
1
kinunana
Hilla Lozi🦋🦋🦋🦋 :
አይዞኝ ቀላል ነገር ነው ደህና ትሆናለች እኔ በቅርብ የማውቀው ልጅ ነበር 🥰 ድኗል አሁን
2026-08-31 10:00:25
0
maedisolomon
Maedot Solomon :
Yene kemem ❤️❤️
2026-08-31 09:07:44
1
kidufamilies
kidufamilies :
Mamatiye ❤️
2026-08-31 09:37:38
1
winta85
@Winna :
gobez enat🥰🥰🥰
2026-08-31 09:53:59
1
hayutisinam
Hayuti Ali :
Endet Nesh Dear Lelje Ye Eyen Hikmena lemadreg Yet New Yeteshale Hakim Bet Kalesh Lemd Akafyign Pls
2026-08-31 10:49:30
1
tituyee
Selam Solution :
እኔም ለልጄ ላለፉት ሶስት አመታት እየተጠቀምኩ ነው በሚታይ መልኩ ለውጥ አለው በደንብ እይታው እኩል ሆኗል እሱ የሚጠቀመው አንድ አይኑ ስለሚንሸዋረር ነው ነገር ግን መጀመሪያ የአይኑ የእይታ አቅም መስተካከል አለበት ተብሎ በዚ አግዘውታል አሁን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ቦታው ለመመለስ ቀለል ያለ ቀዶ ጥገና ይጠብቀዋል ግን እግዚአብሔር ይመስገን
2026-08-31 14:43:18
1
mahiyezol
mahiyezol :
ትክክል እኔም በሰአቱ እንደዚ የሚረዳኝ ባገኝ ኑሮ አልረዳም ነበር ።ስለዚ ልጆቼን ወዲያው ነው ቴስት ያስደረኳቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-08-31 09:55:22
1
munira.arebiyan.me
munira arebiyan mejelis :
Eye patch yet new menagegnew
2026-08-31 08:41:59
0
meku164
Maki :
weyne enem lijneten endezi yasalefkut demo yenem ye gra ayne new Fetari yfewsat 🥰🥰🥰
2026-08-31 09:24:23
2
To see more videos from user @mahletawit_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About