@hereyakos: ንግድ ባንክ 1ሺ52-73-19-386 ደብረ ዘመዳ ቅድስት ማርያም አቡነ በርተሎሜዎስ አንድነት ገዳም

ዲያቆን ሕርያቆስ ዓለሙ  (ሠዓሊ) 🎨 🖌️
ዲያቆን ሕርያቆስ ዓለሙ (ሠዓሊ) 🎨 🖌️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 09:14:59 GMT
46420
18144
191
12584

Music

Download

Comments

selamselamaw
ቃል ሸዋ :
[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]❤❤❤❤❤❤
2026-08-31 19:31:54
0
user1717108652733
user1717108652733 :
:ጌታ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን እና እኛም አባቶቻች የምንርዳበት መልካም ልብ ስጠን።🥰🥰🥰
2026-08-31 12:25:42
9
user9886346255761
yegebrel lg nej :
ፈጣሪ ደግ ሰው ይስጣችሁ
2026-08-31 13:39:30
7
erediet.weldie
ሥላሴ ተመስገን :
21212121
2026-08-31 10:03:53
0
user6136794481733
የሚካኤል ነኝ :
እግዚአብሔርሆይ አንተ ጎብኛቸው እኔም ለመርዳት ያብቃኝ በምህረትህ ጎብኛቸው
2026-08-31 18:33:36
5
seble.work.tefri
Seble work Tefri :
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
2026-08-31 15:29:58
3
edna791432922
Edna Ejigu :
ዘመዳ ማሪያም ተአምረኛ ገዳም ናት እንርዳቸው
2026-09-01 04:55:24
1
nebyu514
nebyu :
ዲ ህርያቆስ ተባረክ እኛ ያንተን ስረ ብንሰራ በታደልን ነበር
2026-08-31 17:19:11
1
mikeyasgebeyaw
ሚኪ።የፍቅር።ሰው :
አይዞችሁ
2026-08-31 13:39:32
2
sara002395
MIMI :
ገዳሙ የት አገር ነው?አድራሻ!!!!
2026-08-31 17:38:53
1
tewodra.abebe
tewodra abebe :
😂😂😂😂😂😂😂አቤቱ ማረን እሺ አባቶቺ
2026-08-31 16:54:58
1
biniyam161616
Bini Fitness :
አባታችንሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነች እንዲሁም በምድር ይሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እድንል አቤቱ ወደፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጅ መንግስት ያንተናትና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚሀብሄር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ ብሩክ ነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ልኡል እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ሀፅያታችንንም ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-01 07:13:49
1
beki7186
beki :
አድራሻ የት ነው?
2026-08-31 16:01:25
0
user5841596173239
ድሃን ማነው የሚወደው?🤔 :
ጌታ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን እና እኛም አባቶቻች የምንርዳበት መልካም ልብ ስጠን።🥰🥰🥰
2026-08-31 10:16:27
1
samiasbot7
@ sami - asbot 7 ዘ ደብረ ወገግ :
ገዳሜ ደብረ ዘመዳ ናፈቀኝ
2026-08-31 11:02:23
1
hereyakos
ዲያቆን ሕርያቆስ ዓለሙ (ሠዓሊ) 🎨 🖌️ :
እባካችሁ ለ21 ሰው ሸር አድርጉት🙏🙏🙏
2026-08-31 09:18:35
1
kelemwerk.ayele
Kelemwerk Ayele :
አዞን
2026-08-31 10:51:54
1
mathewpassion
ያ'ገር ሰው :
የምችለውን አድርጊያለሁ። አንዝተው እንዲያስቡኝ አሳስብልኝ።
2026-08-31 09:26:28
0
user8815260375111
yordanos 231621 :
2026-09-01 07:59:45
0
mesk131
Meski :
😭😭😭😭😭😭አባታችንኡፍፍ
2026-09-01 10:44:00
0
user6836288450777
Agerie&23 :
ጌታ ሆይ ማረን
2026-09-01 08:40:07
0
emu.bonda..fashen
Emu Bonda .fashen :
አባቶቼ አይዟቹ ፈጣሪ አይተዋቹም
2026-09-01 09:02:21
0
tarikwa91
Tarikwa :
🙏🥰
2026-08-31 14:34:47
1
gech_10
Gech ወሎየው :
ዳቆን ህርቅያስ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የተዋህዶ ልጅ ነህ
2026-08-31 09:25:32
0
To see more videos from user @hereyakos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About