@book_and_books0: -ሰይጣን ካደገበት የእህት ወንድሞቹ ቤት ተነጥሎ እንዲወጣ ሲፈረድበት ምን ተሰምቶት ይሆን? -የጽናቷ ልቀት ይመስለኛል ትናንት እስከመምጣት ያደረሳት። -እውነት ወይም ሐሰት ብለን እንድንመልስ ለተጠየቅነው ጥያቄ ምናልባት "ሀ" ብሎ መመለስ አንዳንዴ መልስ ሊሆን ይችላል። -እኛስ ሚዝረብል አይደለንም ወይ?... በዕለትተዕለት ሕይወታችን "ደህና አደርክ?" ስንባል "ደህና!" ብለን የምንመልሰው ደህና ስለሆንን ነው ወይስ የሸመደድነው መልስ እሱ ስለነበረ ነው? -በምንኖረው ሕይወት ልናገኝ ያልቻልነውን ነገር ሥነ ጽሑፍ ውስጥ መፈለግ አለብን ብዬ አላስብም። -የምናምነው የማናውቀውን ነገር ነው። -ሰዎች ለክፉ ክዋኔያቸው ወይም መጥፎ ድርጊታቸው ተጠያቂ ያደርጉት ዘንድ ሰይጣንን ፈጥረውት ቢሆንስ? -ነገን ማንም ደርሶበት አያውቅም። -ስሞት የምሄደው ከመወለዴ በፊት ወደነበርኩበት ቦታ ነው? -ከሕይወት ገጠመኝ ልንረዳ የምንችለው በመጠየቅ ምናልባት ለማጥራት መጣር እንጂ እንዲህ ዓይነት እሳቤ አለኝ ማለት ከባድ ነው። -ስወለድ ሴት ሆኜ ቢሆን ኖሮ መጠሪያ ሥሜ "ርብቃ" ይሆን ነበር። #fyp @ስነ_መጻሕፍት @jaferbook

ዛሬ ቅዳሜ አይደለም
ዛሬ ቅዳሜ አይደለም
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 August 2026 10:50:19 GMT
1036
48
2
6

Music

Download

Comments

habtewold37
Habtewold :
boss💪
2026-09-05 15:40:09
0
merkeb_n
D. BOEZ I wag :
ሰይጣን አላደገብ በተፈጠረበት ቀን ነው የተባረረው እህትም ሆነ ወንድም ከልነበረውም ለመላእክት ጾታ ስለሌላቸው ወንድም ሆነ እህት ሊኖረው አይችልም
2026-09-01 05:57:35
0
To see more videos from user @book_and_books0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About